ውድ የዳዊት ድሪምስ ቤተሰቦቻችን እንኳን ደስ አላቹ አስተማሪ ፣ አነቃቂ ቪድዮዎችን የምናጋራበት የዩቱብ ቻናላችን 600,000 ቤተሰቦችን እንዳፈራ ስናበስራቹ በታላቅ ደስታ ነው። ይህ ስኬት በናንተ ድጋፍ እና ጥረት የተገኘ በመሆኑ ከልብ ልናመሰግናቹ እንወዳለን። አሁንም አብረን ትልቅ ለውጥ እንፈጥራለን ፣ ትውልድ እንገነባለ ፣ ትልቅ ህልማችንን እናሳካለን። Dawit Dreams ህዳር 28/2017 👉YOUTUBE link :- https://www.youtube.com/@dawitdreams