ለደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ መምህራን፣ ሰራተኞችና ተማሪዎች በሙሉ:-
በ24/06/2017 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት ጀምሮ በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በሐዲስ ዓለማየሁ የጉባኤ አዳራሽ የአድዋ ድል በዓልን እንዲያከብሩ ተጋብዘዋል።