💫ሠላም የተወደዳችሁ ቅዱሳን፣ የጌታ ፀጋና ሠላም ይብዛላችሁ፡፡💫
“ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።”
እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት መታሰቢያ በዓል በሠላም አደረሳችሁ🤗🤗።
ዘመናችሁ የጌታን ታላቅ ፍቅር የምታከብሩበት ይሁንላችሁ፡፡ ተባረኩ❤️❤️!