👋🏼👋🏼ሰላም የተወደዳችሁ እንዴት ናችሁ😍😍!!
🌟✨ነገ ሐሙስ (ጥር 1) የተወደደው የfellowship ጊዜአችን ይቀጥላል።✨🌟ስለዚህ ሁላችንም መጽሐፍ ቅዱስና ማስታወሻ ደብተራችንን ይዘን ጓደኞቻችንን እየጋበዝን እንመጣለን።
⚠️የfellow ሰአት ⏰9:50⏰ ነዉ።ስለዚህ በጊዜ ጀምረን በጊዜ እንድንጨርስ ሁላችንም በሰአት እንገኝ!
ተባረኩ ❤️❤️❤️
ማሳሰቢያ: ጃኬት እንዳይረሳ‼️