👋🏼👋🏼ሰላም የተወደዳችሁ እንዴት ናችሁ😍😍!!
💫💫ነገ ሐሙስ (ጥር 22) በጉጉት የምንጠባበቀው የfellowship ጊዜአችን ይቀጥላል።💫💫ስለዚህ ሁላችንም መጽሐፍ ቅዱስና ማስታወሻ ደብተራችንን ይዘን ጓደኞቻችንን እየጋበዝን እንመጣለን።
⚠️የfellow ሰአት ⏰9:00⏰ ነዉ።ስለዚህ በጊዜ ጀምረን በጊዜ እንድንጨርስ ሁላችንም በሰአት እንገኝ
▫️ቶሎ ጀምረን ለመጨረስ ሰዓቱ ወደ 9:00 ተጠጋግቷል▫️
ተባረኩ ❤️❤️❤️