ነገ በ 12:00 UTC Zoo ኤርድሮፕ ላይ ማይኒንግ ፍጥነቱን በከፍተኛ ደረጃ የመጨመሪያ ኦፕሽን ይካተታል ።
ይሄ አማራጭ ነገ በ12:00 UTC የሚጀምር ሲሆን ለ3 ሰአታትም ብቻ እንደሚቆይ ነው የተነገረው ፤ በሶስት ሰአት ውስጥ ያለ ምንም Animal Feed ክፍያ ይሁን በክፍያም ይሁን ምንም የተገለፀ ነገር የሌለ ሲሆን በሰአቱ ገብቶ የተጠቀመበት ማይኒንግ ስፒዱ እንደሚጨምር ትላንት ምሽት Zoo በቻናላቸው ላይ ገልፀዋል ።
ይሄ ኦፈር ለሶስት ሰአታት ብቻ የሚቆይ ነው። እንዳያመልጣችሁ