የኮርፖሬሽኑ መካከለኛ አመራሮች ስልጠና ወሰዱ
----------
'ስነ-ምግባራዊ አመራርነት ለተቋማዊ ተልእኮ ስኬት' በሚል መሪ ቃል የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን (ኢኮሥኮ) ከፌዴራል ስነ-ምግባርና ጸረ-ሙስና ኮሚሽን ጋር በመተባበር ያዘጋጁት ሁለተኛ ዙር ስልጠና ለኮርፖሬሽኑ መካከለኛ አመራሮች ተሠጠ።
በስልጠናው ወቅት ንግግር ያደረጉት የኢኮሥኮ ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ኢንጂነር ዮናስ አያሌው ከፍተኛ አመራሩ እስከ ሠራተኛው ድረስ ስነ-ምግባራዊ አመራርን የሚያጎለብቱ ስልጠናዎችን በመስጠት በኮንስትራክሽን ዘርፉ ያለውን የጸረ ሙስና ትግል ማጠናከር ይኖርብናል ብለዋል።
በሁለተኛው ዙር ስልጠና ፕሮጀክት ሥራ አስኪያጆች፣ የአገልግሎት ሃላፊዎች እና ቡድን መሪዎች ስልጠናውን ተከታትለዋል።
በመጀመሪያው ዙር የኮርፖሬሽኑ ከፍተኛ አመራሮች ከጥር 20 -21/2017አ.ም ስልጠናውን መውሰዳቸው ይታወቃል።