⚠️Warning!🔔 ሰዎች መከተልህን አቁም!
ጊዜህ በጣም የተገደበ እና አጭር ነው።ስለዚህ, የሌሎች ሰዎችን መርህ, የሌሎች ሰዎችን ህይወት እየኖርክ መባከንህን አቁም! በሌሎች ሰዎች አዕምሮ ከመኖር ወጥመድ ፈልቅቀህ ውጣ።
የሌሎችን ተራ ጩኸትና ጋጋታ ውስጥህ ያለውን ድምፅ እና እምነት በልጦ እንዲቆጣጠርህ አትፍቀድ! ዋናውና ወሳኙ ነጥብ ደግሞ
''ልብህንና ምኞትህን የመከተል ድፍረት
ይኑርህ''