#ኢስራእ_እና_ሚዕራጅ
#ክፍል 3⃣
🔘#ሚእራጅ የምንለው #ነብዩ_ሙሐመድ_ﷺ ☞ከበይተል መቅዲስ ወደ ☞ሰማያት ያደረጉት ጉዞ ነው።
#ሚእራጅ የሚባለው ☞[መወጣጫ መሰላል] ሲሆን ለሱም ከብር እና #ከወርቅ የሆኑ ደረጃዎች አሉት በዛም ነው #ነብዩ_ሙሐመድ_ﷺ በእውናቸው በሩሃቸው በአካላቸው [ በህልማቸውሳይሆን ማለት ነው] ወደ ሰማያት የወጡት።
🔘#የሚዕራጁ ጉዟቸው ሶሒሕ በሆነ ሀዲስ የፀደቀ ሲሆን በቁርአን ግን ግልፅ በሆነ መልኩ አልተጠቀሰም ነገር ግን ግልፅ ለመሆን የተቃረበ እንቀፅ መጥቷል።
🔘#ነቢዩ_ሙሐመድ_ﷺ ሶለሏሁ ከጂብሪል ዐለይሂ ሰላም ጋር በመሆን ወደ አንደኛው ሰማይ በደረሱ ጊዜ ጂብሪል በሩን አንኳኳ [እዚህጋ ሰማይ በእጅ የሚዳሰስ አካል መሆኑን መረዳት እንችላለን]፤ የበሩ ጠባቂም #ከአንተጋር ማን አለ በማለት ጠየቀ ጂብሪልም #ሙሐመድ ብሎ መለሰ ጠባቂውም ወደሰማይ ለመውጣት መልእክቱ መጥቶለታልን በማለት ጠየቀ #ጂብሪልም አዎ በማለት መለሰ።ከፈተላቸውና ገቡ።
☞ #በአንደኛው ሰማይም ነብዩሏህ #አደምን
ዐለይሂ ሰላም አገኟቸው ፣
☞ #በሁለተኛው ሰማይ ላይ ነቢዩሏህ #ዒሳን
እና ነብዩሏህ #የህያን ዐለይሂ ሰላም አገኙ፣
☞#በሶስተኛው ሰማይ ላይነብዩሏህ #ዩሱፍን
ዐለይሂ ሰላምን አገኙ፣
☞#በአራተኛው ሰማይ ደግሞ ነቢዩሏህ
#ኢድሪስን ዐለይሂ ሰላም አገኙ፣
☞#በአምስተኛው ሰማይ ነብዩሏህ #ሃሩን
ዐለይሂ ሰላም አገኙ ፣
☞#በስድስተኛው ሰማይ ነብዩሏህ #ሙሳን
ዐለይሂ ሰላም አገኙ፣
☞#በሰባተኛው ሰማይ ላይ ነብዩሏህ
#ኢብራሂም ዐለይሂ ሰላምን አገኙ።
ነቢዩሏህ ኢብራሂም በአፈጣጠራቸው
ነቢያችንን ሙሐመድን በጣም ይመስሉ
ነበር።
🔘 #ነብዩሏህ_ኢብራሒምም ነቢያችንን እንዲህ አሏቸው«ህዝቦችህን የጀነት ችግኝ መትከል እንዲያበዙ ችግኙም “ #ላሃውለ_ወላ_ቁወተ_ኢላ_ቢላህ ”ነው»አሏቸው
👆እዚህጋ #ነቢዩሏህ_ኢብራሂም ትልቅ ፋኢዳ ያለው ዚክር በመንገር ለኛ የጠቀሙን መሆኑን አንርሳ እንዲሁም ይህ ዚክር #ነብዩ_ﷺበሃዲስ እንደነገሩን ወደ 99 ለሚደርሱ #በሽታዎች መድሃኒት ነው ከነዛ መካከል በትንሹ #ጭንቀትን ያስወግዳል ብለውናል ስለዚህ ይህንን ዚክር ማብዛት ትሩፋቱ ብዙ ነው።
🔘 #ነብዩ_ሙሐመድ_ﷺ በሚዕራጅ ካዩዋቸው #አስገራሚ ነገራት መካከል የተወሰኑትን እንመልከት።👇
☞#በይተል_መእሙር:-ይህ የተቀደሰ ቤት
ሲሆን ለሰው ልጆች ካእባ እንደምንለው ሁሉ
ለመላኢካዎች እንደዛው የተቀደሰ ቦታ ነው።
☞#ጀነት:ከሰባት ሰማያት በላይ ስትሆን
#ነብዩ_ሙሐመድ_ﷺ እንዲህ
ብለዋል“ጀነትን ተመለከትኩኝ ፣አብዛኛው
ባለቤቶቿ ድሆች ሆነው
አገኝቻቸዋለሁ” [ቡኻሪና ሙስሊም]
ዘግበውታል::አሏህ ከጀነት ሰዎች ያድርገን
አሚን
☞#ሑረልዒን:-ረሱል ጀነት ውስጥ ሑረልዒኖችን
አይተዋል ጂብሪልም ለነዚህ ሰላምታ
እንዲያቀርቡላቸው አዝዟቸው እነሱም
አሉ“እኛ መልካምና ቆንጆ የሆንን አሏህ
ላከበራቸው #ሚስቶች ነን”።
☞#ሰይዱና_ጅብሪልን በትክክለኛ
አፈጣጠራቸው ተመልክተዋል።
🔘#ነቢያችን_ﷺ ለመጀመሪያ ጊዜ ጂብሪልን በትክክለኛ አፈጣጠራቸው የተመለከቷቸው #በመካ_አጅያድ በምትባል ቦታ ሲሆን በተመለከቷቸውም ጊዜ ራሳቸውን ስተው ነበር::በዚህ በተባረከች ሌሊት #ለሁለተኛ ጊዜ በትትክክለኛ አፈጣጠራቸው በተመለከቷቸው ሰዐት ግን እራሳቸውን ስተው #አልወደቁም ነበር።ይህም ጥንካሬና ችሎታ ስለተጎናጸፉ ነበር። #ከዛስ_ምን_ተከሰተ.....
.
.
.
#በክፍል 4⃣ይጠብቁንj
https://youtu.be/v1rAyAH_Lmw