🔹🔹አጎቴ🔹🔹
አጎቴ አዲስ የዱር እንስሳ ማስጎብኛ ፓርክ ከፍቶ፣ የመግቢያ ዋጋውን 100 ብር አደረገው። ግን ማንም አልመጣም።☺️ እንደገና 50 ብር አደረገው አሁንም ማንም አልገባለትም።😒 እንደገና 25 ብር አደረገው አሁንም ማንም አልገባለት ሲል፣
የመግቢያ ዋጋ በነፃ ሲያደርገው ፓርኩ እስኪሞላ ድረስ ጎብኝ ሰው👬🏃♂➡️👨🦯➡️🚶♀➡️👩🦼👯♂🕺💃 ገባለት ከዛ እሱም የመውጫውን በር ቆልፎ አንበሳውን ፈቶ ለቀቀው ። አሁን የመውጫ ዋጋ ሁለት ሁለት ሺ ብር እየተቀበለ ነው ።
So...
:
:
:
ስራ ፈጠራ ይልሀል ይሄ ነዉ‼️😁