➡️𝐅𝐀𝐂𝐄𝐁𝐎𝐎𝐊
📍𝐅𝐚𝐜𝐞𝐛𝐨𝐨𝐤 ከ𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨 𝐭𝐞𝐥𝐞𝐜𝐨𝐦 ጋር በመተባበር ለተጠቃሚዎቻቸው ነፃ ሜ.ባ እንደሚሰጠ ስንቶቻችሁ ታውቃላቸችሁ?
📍ማንኛውም ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ የ𝐅𝐚𝐜𝐞𝐛𝐨𝐨𝐤 ተጠቃሚ በየቀኑ የኢትዮ ቴሌኮም 👉" 20MB " ማግኘት ይችላል።
📍ይህም የሚሆነው ያለን ሂሳብ/ጥቅል አልቆ በኢትዩ ቴሌኮም ሲም ካርድ 𝐅𝐚𝐜𝐞𝐛𝐨𝐨𝐤 በምንገባበት ጊዜ ነው።
📍ነገር ግን ይህ ስጦታ/mb ፅሁፎችን ፖስት ለማድርግና ለመመልከት ብቻ ነው የሚያገለግለው። ማለትም እንደ 𝐩𝐡𝐨𝐭𝐨 ያሉ 𝐩𝐨𝐬𝐭𝐬 መፖሰትም ሆነ ማየት አንችልም ።

@ETHIO_Tech3