ET Netsa Apps™


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


ET Netsa Apps™ is the premier choice and destination for anyone seeking knowledge and information about latest airdrops technology and online courses.
CA: EQAz_XrD0hA4cqlprWkpS7TIAhCG4CknAfob1VQm-2mBf5Vl
Buy ads: https://telega.io/c/ET_Apps

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


#Market_Insights
#S01E02
#Jan20_2025


- Bull Market Money Flow in 2025.


Bonus : Trump's shit coin and Meme coin culture insanity.


Репост из: CrytoTalk-ET™
Hope you noticed it ... እና ቻርቱ የ$TRUMP coin በጎኑ ተቀምጦ መሆኑም ልብ ይሏል።🙈🤯 ቦርጩ ጋር ሲደርስ በጣም ያድግ ይሆን ማለት ነው?!🙈😂


For all of you who think that trust is based on power and ignore this listen to CoffeeZilla who I have more respect for than anyone In crypto and is actually a roll model of mine and he is why I started exposing scams
https://youtu.be/8zjBj194el8?si=5YK-x_beGbXKck4Y


Someone else same nickname same experience am I a clone


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
Listen carefully


After starting at 5$ trying to get in and only entering at 12$ seeing how shit Solana and Jupiter are I remembered why I'm all about TON And Ston.fi


Репост из: 🏫CTE™ Blockchain Academy [🇪🇹]
እዚሁ ፖስቼ ሳልጨርስ አራተኛው ታርጌትም is done.
🎯Target 4 : $10.50 Achieved.
Reached = $10.95
Profits = 3.2X from initial entry.
Time Duration = 2 hours 30 minutes.

ሰላም እደሩ።


Репост из: 🏫CTE™ Blockchain Academy [🇪🇹]
በዚህ በኩል ቢትኮይንም ሆነ አልት ኮይኖች ከባድ የገበያ ተፅእኖ እያደረባቸው ሲገኝ፤ የትራምፕ ሚስት ኮይን በተቃራኒው ሌላ ታሪክ ውስጥ ነው።

ሶስተኛ ታርጌት [2.8X እጥፍ] achieve ተደርጓል። And yet still pushing. ካሁን በኋላ ራሳችሁ እየተከታተላችሁ መውጣት ነው። ስለነበረን የዛሬ ቆይታ እያመሰገንኩ ይህን ትሬድ ከኔ ጋር የገባችሁ ልጆች እስቲ በዛውም እጃችሁ ልየው። 🙏🏾


Репост из: 🏫CTE™ Blockchain Academy [🇪🇹]
Two targets achieved. 200% in just 2 HOURS. Bless ya all ብዙዎቻችሁ እንደተጠቀማችሁበት ተስፋ አለኝ።

ዋናችሁን የመጀመሪያው ታርጌት ላይ ከወሰዳችሁ በኋላ አሁን ደግሞ take 40% of the remaining. This is a meme coin የያዝከውን ይዘህ ነው የሚባለውን ስትራቴጂ ነው መጠቀም ያለባችሁ። ከዚህ በኋላ update ካላረኳችሁ እንኳን ቻርቱ ላይ ባለው ተክታተሉ። መልካም እድል።

https://www.tradingview.com/x/WgaDFXS4/


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


Репост из: 🏫CTE™ Blockchain Academy [🇪🇹]
ከገባንበት ቅፅበት ጀምሮ በ45 ደቂቃ ወደ125% ሊያድግ ችሏል። 💥💥💥

ከገባንበት ቅፅበት ጀምሮ በ45 ደቂቃ እጥፍ ሊገባ ችሏል። Please ከፍተኛ ሪስክ የወሰዳችሁ ልጆች ዋናችሁን አውጡ። በተረፈ ይህንን ጥሪ የጠራሁላችሁ በአለም ዳርቻ 38 ሰዎች ብቻ ገዝተውት ነው። ምስሉን ከላይ ያጋራኋችሁን ምስል በመመልከት ማግኘት ትችላላችሁ። አሁን ላይ 95800 ሰው አካባቢ ገብቶበታል አሁንም እየገባበት ነው። መልካሙን ተመኘሁላችሁ።


Any other trump's in the house 🤣


Репост из: 🏫CTE™ Blockchain Academy [🇪🇹]
This is going to be my first ever call of a Meme coin + my first meme coin trade after almost 4 years and hope it will turn out to be good for you guys. አሁን ባለው ሁነት የመጀመሪያ የገባችሁበትን ካፒታል መጠን ቢያንስ ከ1.5 እስከ 2X ከሄደ በኋላ ማውጣት። ከ2.5 እስከ 3 እጥፍ ሲደርስ 30% ማውጣት። ከዛ ቀሪው በትርፋችሁ የተንጣጣ እና የናንተ ያልሆነ ገንዘብ ስላልሆነ እድገቱን ቁጭ ብሎ መመልከት ነው። ያን መሰሉን እንቅስቃሴ ካደረጋችሁ ቢያንስ ያለኪሳራ የምትወጡ ሲሆን ከመንጋው ጋርም አብረን የማንበላ ይሆናል።

እስካሁን 20 ደቂቃ ባልሞላ ጊዜ ውስጥ 66% በስፖት እድገት አሳይቷል። Once again don't hesitate to take off your profits when you feel you get enough and calculate it in a smart and "ቋጣሪ" perspective.

Let's GO my Ninja's 🥷ይሄኛውማ ቡል የእውነት ተጋግጬም ቢሆን እንዳያልፋችሁ እለፋላቹሀለው። ብቻ እናንተ በጣም ጥንቃቄ የተሞላው የሪስክ ማኔጅመንት መከተላችሁን እንዳትዘነጉ፤ በጣም ስግብግብ እንዳትሆኑ። የቻናይ ግንብም አንድ በአንድ ብትሄደው ቀናት አልያም ወራት ፈጅተውብህም ቢሆን ትደርሳለህ እና አንድ በአንድ የደረጃ አካሄድ ለሁላችንም ስኬታማነት ወሳኝ መሆኑንም አስታውሱ።




Репост из: 🏫CTE™ Blockchain Academy [🇪🇹]
እነዚህ ሰዎችማ የክሪፕቶ ስፔሱ እንዲያብብ ሳይሆን እንዲቀበር ሳይሆን አይቀርም አላማቸው። የትራም ሚስት እና ነገ የአሜሪካ ቀዳማዊት እመቤት የምትሆነው
@ MELANIATRUMP
ም የራሷን ሜም ኮይን ላውንች አስደርጋለች። እባካችሁ በተለይ በክሪፕቶ አለም አዲስ የሆናችሁ ቤተሰቦች ከመሰል ኢንቨስትመንቶች ራሳችሁን ትጠብቁ ዘንድ ለማስታወስ እንወዳለን። ምንም እንኳን የማደግ እድሉ የሰፋ ቢሆንም ምንምጊዜም ቢሆን ቀድሞ የገባው ኢንቨስተር ብቻ ተጠቃሚ እንደሚሆንና ኮይኑም ጥቅም ላይ የሚያውለው ትግበራ[Utility] ስለሌለው በየትኛውም አጋጣሚ ሊወድቅ እደሚችል አስቀድማችሁ አውቃችሁ ግቡበት ለማለት ወደድን።🙏🏾✌🏾

https://fxtwitter.com/MELANIATRUMP/status/1881087523847593995


Something to consider


20250119-9924-1nawc2j.gif
13.8Мб
STOP SCROLLING: History is being made right now—and you’re invited! Today, January 20, 2025, Donald Trump just took the oath as the 47th President of the USA for his second term, and we’re unleashing the most anticipated meme coin in crypto history: TRUMPMINATOR2.

CA: EajZD6RBhmYSuWEAp1KNxqYNiQfVHfXfJhZKom1ipump

Think about it: Trump’s second presidency, a “Terminator 2” vibe, plus unstoppable meme power that can send early adopters straight to the moon (and maybe beyond). If you’ve ever dreamed of jumping on the next big thing before it 1000x’d…this is your moment
Terminator said “I’ll Be Back.” Trump said “Make America Great Again.” We say: Make YOUR Portfolio Great Again—jump onboard TRUMPMINATOR2, and watch your wallet go from zero to hero (or hero to legend).
CA: EajZD6RBhmYSuWEAp1KNxqYNiQfVHfXfJhZKom1ipump
TG: https://t.me/TRUMPMINATOR2AI
X: https://x.com/TRUMPMINATOR2
Disclaimer: This is a meme coin, not licensed financial advice. DYOR (Do Your Own Research).


ማስጠንቀቅያ ⚠️ ከታች ያለው ፖስት የሚከፈልበት ማስታወቂያ ሲሆን በማንኛውም ሊንክ ላይ ማጭበርበር የመሆን እድሉ ከፍተኛ ነው በራስዎ ሃላፊነት የቻናሉ ባለቤትም ሆነ ቻናሉ ለሚከሰት ማንኛውም ነገር ሀላፊነቱን አይወስዱም።


Репост из: CryptoTalk-ET 🇪🇹


Репост из: 🏫CTE™ Blockchain Academy [🇪🇹]
ይሄኛው ያመለጣችሁ ወደትራምፕ ኮይን ለመግባት dumb የተደረጉትን alt ኮይኖች ለመያዝ ባይሆን አድፍጡ ባይ ነኝ።


ለ$TRUMP ኮይን Marketቱ በጣም ከሚገባው በላይ hype ከመስጠቱ በላይ ገና 48 ሰዓት ያልሞላው meme ኮይን በFDV ደረጃ ከ$DOGE በላይ ሆኖ ማየት ችለናል። እስከ $100 ዶላር ሊሄድ የሚችሉበት እድል እንዳለ ሆኖ: በጣም ትኩረት መስጠት አለባችሁ ብዬ የማስበው በተለይ እስካሁን ያልገባችሁ ልጆች: ብዙ ካፒታል ከ$SOL በስተቀር (እሱም $TRUMP ኮይን ሶላና ላይ ስለተመሠረተ) ከብዙ አልት ኮይኖች ወደዚህ ግብይት ስለገባ once ትርፋቸውን የቀዘፉ early birds ወደወረዱ ግን potential ወዳላቸው አልቶች መሄዳቸው ስማይቀር እነሱንም እንደopportunity አስቧቸው ለማለት ወደድኩ።✌️

Показано 20 последних публикаций.