🇬 🇹 🇲
አሁን ላይ ባለው መረጃ መሰረት የGTM company website ይሰራል ነገር ግን withdraw ያደረጋቹት ገንዘብ አይገባላችሁም:: ዛሬ ጠዋት በራሳቸው ግሩፖች ላይ ስራ አንዳቆሙ ገልፀው BBH ጀምሩ በቃ ብለው ሙድ ይዘዋል! ነገር ግን አወዛጋቢ በሆነ መልኩ ዌብሳይቱ ላይ ደግሞ የሚሰራጩት መረጃዎች ስህተት ናቸው በማለት እያስተባበሉ ነው! እነርሱ እንደሚሉት መረጃው ውሸት ቢሆን ኖሮ ትላንትናና ዛሬ withdraw ያደረጉ ልጆች ይገባላቸው ነበር:: ይሄ ደግሞ አሁንም ምስኪኑን ማህበረሰብ ለማጭበርበር እየሰሩት መሆኑን ያሳያል:: የተፈጠረው ነገር አስደንጋጭ ነው 7 ወር ሙሉ ሲሰሩ ነበር በዚህም ምክንያት ብዙ ሰው እውነት ስልመሰለው ብዙ ብር አስገብቶ ገባ ያው እነርሱም አላማቸው ሲሳካ የሰበሰቡትን ይዘው ጠፉ!
ለዚህ ነው ሁልጊዜም ቢሆን መጀመሪያ የሚጀምሩ ሰዎች ብቻ የሚያተርፉት... ብቻ ከዚህ በኃላ ሰው አንዳትጋብዙ ትርፉ ኪሳራ ነው!