🪴 መውሊድ የተፈቀድ ነገር ለመሆኑ ማስረጃ 🪴
ውዶቼ ለመውሊድ ማስረጃ ማቅረብ አያስፈልግም በተለይ ትንሽ የዲን ዒልም ለቀሰመ ሰው
ቆይ 🤔 ሰው እንዴት በረሱል ﷺ ለመደሰት ቁርአን ለመቅራት ሰደቃ ለመስጠት (የተራበን ለማብላት ) የረሱልን ﷺ ሲራ (ታሪክ ) ለማውራት የረሱልን ስነ ምግባር እና አፈጣጠር ለማውራት በረሱል ﷺ
ላይ ሰላዋት ለማውረድ እንዴት ማስረጃ ይጠይቃል 🤔
ቆይ ደሞ በዲን እውቀት ዜሮ (0 )ክፈል ያሉ ሰወች ሚጠይቁት ጥያቄ ነው ግርም ሚለኝ
የሆነን ኸይር ስራ ለምስራት
የረሱል ﷺ እና የሳሃቦች መስራት ሸርጥ የሆነው ከመች ጀምሮ ነው 😳 ❓
እኔ አንደዛ ብዬ ማምን ቢሆን ኑሮ ይሄን ፁሁፍ ቴሌግራም ላይ አለፖስትም ነበር
ምክኛቱም ሰሀቦች መች በቴሌግራም
ዲንን አስተማሩ እኔ ከሰሀቦች በላይ ለዲን ተጨናቂ ሁኜ ነው ♨ የገባቹ ነዋ ውዶቼ
የሚያነበውም ግለሰብ አይነበውም ነበር
ምክኛቱም ሰሃቦች መች በቴሌግራም ዲናዊ ነገር ተማሩ ይሄን ሚያነበው ሰውዬ
ከሰሀቦች በላይ ለዲን የሚጓጓ ሁኖ ነው ይሄን ፅሁፍ ሚያነበው ♨ ጉድ አትልም
ውዶቼ አስተሳሰባቸው ምን ያህል የዘቀጥ እንደሆነ እንዲገባቹ ነው በዛውም ከላይ የገለፅኩትን አገላለፅ እንድትረዱ ነው
( በዲን እውቀት ዜሮ 0 ክፍል ያሉ )🤭
ጉርሻ ለቸምርላቹ
ስለዚህ ረሱል ﷺ ያልሰሩትን ሰሀቦች ያልሰሩትን ነገር ሚክለክል ካለ መጀመሪያ
ከመውሊድ በፊት Telegram YouTube Facebook tiktok ላይ ዲናዊ ነገሮችን
መከታተል ወይም መፖሰት ዛሬውኑ አቁም በሉት
🚷 ሰፊ አቅል ላለው ጀባ ብለናል
#ከአራቱ_አኢማወች_አንዱ_የሆኑት_ ኢማም_ማሊክ
መዲና መሬት ላይ ያአላህ መልክኛ ረሱል ﷺ በሄደቡት መሬት ላይ በእንስሳ ኮቴ (በፈረስ በግመል )
ለመሄድ አላህን አፍራለው ይሉ ነበር በባዶ እግራቸው ነበር ሚሄዱት ። መገን መረዳት መገን ክብር
ሰሀቦች ግን በፈረስ ተጭነው ይሄዱ ነበር መዲና መሬት ላይ
ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ
https://t.me/mmuslimoch