Фильтр публикаций




Here's an enhanced version of your description:

WE ARE BACK 😍

🎥 New Free Video Alert! Uploaded on YouTube 👉 click here 🔗Watch Now

🔔 Don't Forget to Subscribe to Our Channel!We're dedicated to delivering High-Quality Educational Content for:
High School Students
Freshman
Remedial Students

This is our moment 😎All courses are now complete! Let's dive into learning together.

Tags:#EducationalContent #HighSchool #Freshman #Remedial #Kinematics #Physics #Learning #StudyWithUs


🎄 እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ

🎁 በዓሉ የሰላም የደስታ ይሁንላችሁ

" ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።"
(ትንቢተ ኢሳይያስ 9: 6)


@EntranceHubEthiopia


#NationalExam : የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ምዝገባ ጥር 6 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ላይ እንደሚጠናቀቅ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።

ምዝገባቸውን ያላጠናቀቁ ተማሪዎች ከቀነ ገደቡ አስቀድመው እንዲያጠናቅቁ አገልግሎቱ አሳስቧል።

የፈተና ይዘትን በተመለከተ የሀገር አቀፍ 12ኛ ክፍል ፈተና በአጠቃላይ ከ9-12ኛ ክፍሎች እንዲሁም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከ7-8ኛ ክፍሎች እንደሚሸፍን ተገልጿል።

ተማሪዎች በተማሩበት የክፍል ደረጀ የተማሪ መጽሐፍን መሠረት አድርገው እንዲዘጋጁ ተብሏል።

በሌላ በኩል ፥ ዘንድሮ በመደበኛው እና በግል 750,000 ተማሪዎች ለ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ይመዘገባሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ  ከአገልግሎቱ የተገኘው መረጃ ያሳያል።

እስካለፈው ሳምንት ባለው ዳታ ወደ 500 ሺህ  ተማሪዎች ተመዝግበል።

በመደበኛው ፕሮግራም 600 ሺህ ተማሪዎች ለመመዝገብ እቅድ የተያዘ ሲሆን እስካሁን ባለው 82 በመቶ የሚሆኑ መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ አከናውነዋል ፤ በግል የሚፈተኑ 150 ሺህ ተማሪዎች እንደሚመዘገቡ ይጠበቃል።

ኢንተርኔት ማይሰራበት ቦታ ተማሪዎች በወረቀት ከተመዘገቡ በኋላ ኢንተርኔት የሚሠራበት አካባቢ በመሔድ መረጃቸውን ወደ ኦንላይን እየተጫነ ነው።

የመረጃ ባለቤቶች የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት እንዲሁም ኤፍኤምሲ መሆናቸውን እንገልጸለን።

@EntranceHubEthiopia


"የ 12ኛ ክፍል ፈተናን የሚወሰዱ ተማሪዎች ምዝገባ ታኅሣሥ 6 ይጀመራል":- ኦ/ት/ቢሮ

በኦሮሚያ ክልል በ 2017 የ 12ኛ ክፍል ፈተናን የሚወስዱ ተማሪዎች ምዝገባ ታህሳስ 6 ቀን 2017 በኢንተርኔት እንደሚጀመር የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል።

👉 በኦሮሚያ ክልል 1,280 ት/ቤቶች ተማሪዎቻቸውን ለመፈተን እየተዘጋጁ ነው ብለዋል.

👉የተማሪዎችን ብቃት ግምገማ ለተማሪዎች ግምገማ የሚካሄደው ሞዴል ምርመራ በጥር አጋማሽ ላይ ይካሄዳል።

@EntranceHubEthiopia

7k 1 38 6 24

BZW Guys we are cooking something special for u🫰
We will announce 2017 roadmap soon.

8k 1 1 22 30

#Update

We are working on updates for Social Science subjects.
🏷Here are the details:

Geography
All Grade 12 and Grade 10 exams now include their respective chapters (completed)✅

📯 To access these exams with chapter-wise details, please follow these steps:
1. Log out of the application.
2. Log back in.
3. Download all Grade 10 and Grade 12 exams for History, Economics, and Geography.
4. Check the chapter-wise pages.


NB. we are working on History &Economics. We'll notify soon...


የተስተካከለውን ሁሉንም ፈተና ለማግኘት እዛው Application ኡ ውስጥ በመሆን Logout ብሎ ተመልሶ Login ማለት ነው!


🚀Entrance Hub ሙሉ ፈተናዎችን በምዕራፍ እና በዓመተ ምህረት ከፋፈለን እጅጉን ባማረ መልኩ ጨርሰናል ። 🔥


እንድታውቁት!

👉 የExam feature በየሰዓቱ እና በየደቂቃው ነው Update የሚደረገው! ምንም አይነት የጥያቄ እና የመልስ ስህተት ካለ እየሰራንበት ስለሆነ ሁሉም EH አድሚን እሱ ላይ ናቸው ። ምንም ነገር እንዳታስቡ ቢበዛ 3 ቀን ብቻ ቢፈጅብን ነው ስህተት ካያችሁ።


Entrance Hub v1.apk
69.5Мб
🔥 before Playstore Testing Mode!

📳 Test አድርጉ! የቀድሞውን መተግበርያ ስልካችሁ ውስጥ ካለ እሱን አጥፉት packageኡ ተመሳሳይ ነው ።

መተግበርያው Auto updatable ነው ።

Means! መተግበርያውን Update ሳታደርጉ Admin ከback Update ማድረግ ይችላል ።

If it work properly. Next week on Playstore..

🚀መተግበርያውን በመጠቀም Telegraph, video Course እና Exam update በየግዜው የሚኖረን ይሆናል ። እናም EH በቅርብ ቀን ደስ የሚል ትምህርት የምናቀርብላችሁ ይሆናል ።

@EntranceHubEthiopia

እምቢ ያላችሁ ተማሪዎች Comment አስቀምጡልን ፣ Playstore ላይ ከመጫኑ በፊት Error fix (ለማስተካከል) ለማድረግ ያግዘናል 👇

8k 0 67 28 21

የREMEDIALፕሮግራም ምደባ ይፋ ሆነ።

በ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች የREMEDIAL ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ ተደርጓል።

ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ተማሪዎች ምደባቸውን ፦

በWebsite: https://placement.ethernet.edu.et 

በTelegram: https://t.me/moestudentbot ላይ መመልከት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

ተማሪዎች ተቋማት በሚያስተላልፉት ጥሪ  መሰረት የREMEDIAL ፕሮግራሙን እንዲከታተሉ ተብሏል።

ትምህርት ሚኒስቴር የተቋም ይቀየርልኝ ጥያቄ የማያስተናግድ መሆኑን ገልጿል።

@EntranceHubEthiopia


Geography Lesson One.pdf
1.7Мб
ከ2002ዓ.ም ጀምሮ ያሉትን ጥያቄዎችንም አካቷል ።

🪁🪁Sample🪁🪁


Join Official Channel
@EntranceHubEthiopia


Polynomial Functions Practice Questions.pdf
1.5Мб
Mathematics

💎Polynomial Functions

Remedial + High School

⚖Practices Questions

Join Official Channel
@EntranceHubEthiopia


በኢትዮጵያ ለተማሪዎች ከተገነቡ መተግበሪያዎች ውስጥ እጅግ 🚀 ዘመናዊ እና ሁሉን ያቀፈ መተግበሪያ በኢንትራንስ ሀብ ሰኞ ይቀርባል ።

ሁሉንም ተማሪዎች በአንድ ላይ የሚያገናኝ
ለእያንዳንዱ ከ40+ ሺ በላይ ጥያቄዎች የቪድይ ማብራሪያ ገጽ ተሰርቶለታል። እንደ አስፈላጊነቱ የEntrancehubTeam ቪዲዮ ይሰራለታል ።

🎁በሁሉም አለም አቀፍ ስልክ ቁጥር Login/Register ማድረግ እንዲቻል አድርገናል ።


ከ100 Days challenge ጋር የሚጀምረው ፕሮግራሞች🚀

🚀Attendance የሚኖረው
🚀Community
🚀What's New | አዳዲስ መረጃዎች!
🚀Live and Announcement !

👨‍🏫ጥራት ያለው ትምህርት በኢንትራንስ ሀብ በቅርብ ቀን!

⏲ሰኞ ጥቅምት 25 የመተግበሪያው አንዱ ክፍል Exams 46 Year Wise Exam and chapter wise እጅጉን ጥራቱን ጠብቀን የምንለቅላችሁ ይሆናል ።

@EntranceHubEthiopia


Mathematics Module for Remedial Program.pdf
12.4Мб
🚀Important files for Students!

From Boarding school 🏫!

New Update Entrance Hub
     .. coming soon🛬

@EntrancehubEthiopia

Показано 16 последних публикаций.