ለፈገግታ 😂✌️
ህንዶች ዛሬ አልተቻሉም 😂😂 ነገሩ ወዲህ ነው ኤለን መስክ የእራሱን ትዊተር ገፁን ስም በመቀየሩ አዲስ Memecoin launch ሊያረግ ነው የሚል ወሬ እየተሰራጨ ነው። ይህንን አጋጣሚ ህንዶች በሚገባ ተጠቀሙበት።
” HNY LFG 2025 🚀 🚀 🚀” የሚል ነገር ኤለን መስክ ትናንት Post አደረገ። ከሰአታት በዋላ HNY LFG ፣ HNY እና LFG የሚል ሶስት የተለያዩ Scam Memecoin ተፈጠሩ። ብዙ ሰው በደንብ ሳይረዳ እነዚህ Coin ኤለን መስክ 2025 ላይ ይጨምራል እያለ ስለሆነ እንግዛ ብለው በጣም ብዙ ሰው ተበልቷል።
HNY LFG 2025 ማለት “Happy New Year Let’s Fucking Go 2025” ማለት ነበር።
እናንተም እራሳቹን ከ Scammer ጠብቁ
መልካም ምሽት