#ለጂንካ #አጠቃላይ #ሆስፒታል ❗
#ጉዳዩ:- የCOVID-19 ምርመራን ይመለከታል ❗
በአርዕስቱ ለመግለፅ እንደተሞከረው የህብረተሰቡ የዘውትር ጭንቀት የሆነው የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ሆስፒታሉ ቀደም ሲል የደም ባንክ የነበረውን ህንፃ በጊዜያዊነት የለይቶ ማቆያ (Quarantine) አገልገልግሎት እንዲሰጥ ዝግጁ ማድረጉ ይታወሳል።
ከሞላ ጎደል የህክምና ቁሳቁሶችንም በሟሟላቱ ረገድ እንዲሁ።ይሁን እንጂ በአሁኑ ሰዓት የቫይረሱ ስርጭት ከጊዜ ወደ ጊዜ መጨመሩን ተከትሎ ወደዚህ አከባቢ መግባቱም አይቀሬ ነውና የምርመራ ስራው ፈጠን ብሎ ወደ ተግባር ቢገባ❗
በመነኻሪያ፣በሆስፒታልና ሌሎች ህዝብ በብዛት በሚገኝባቸው አከባቢዎች ለማድረግ ከታሰበው የሙቀት የመለካት ስራ በተጨማሪም ወደ ከተማዋ መግቢያ በሮች አከባቢ ተጓዦች ምርመራ አድርገው እንዲገቡ ቢደረግ ሲል በትህትና እጠይቃሁ ❗
#ታሞ #ከመማቀቅ #አስቀድሞ .....❗
#ግልባጭ
#ለሁሉም ከተሞች
#ለጤና ተቋማት
@EthioBini @EthioBini_bot