Paws NFT ወይም Voucher መሸጥ የምትፈልጉ ተዘጋጁ ዛሬ እስከ ማታ ይጀምራል ❤
እንደ Notcoin ማለት ነው ገበያው እንደጀመረ ወድያው list ለማድረግ ሞክሩ ምክንያቱም ቀድሞ የመጣ ነው የመሸጥ እድሉ የምሰፋው👍