😂🤣🥲☺️😊🙂በጣም ይጠቅማችዋል እስከመጨረሻው አንብቡት 😂🤣🥲☺️😊🙂
✅ሰላም የ Ethio Crypto House ቤተሰቦች አውቃለሁ በዚህ ጊዜ አብዛኛው ሰው በ Hamster Kombat እንዳዘነ የሰራበት የለፉበትን ቀን እና ለሊት የደከመበትን እንዳላገኘ አውቃለሁ እኔ ላፅናናችሁ ብቻ ሳይሆን የተወሰነ ነገር ልላቹ እፈልጋለሁ
✅Notcoin : አብዛኛው ሰው አልሰራሁም ግን እውነተኛ Airdrop ነበር ቢያንስ የለፋችሁበትን ታገኙ ነበር Multi accounts, Autoclicker , Transaction fee , YouTube video ምናምን እያለ አላዛገም እነሱ ያረጉት ቀጥታ የሰራንበት Coins ላይ ሶስት ዜሮዎችን ቀንሰው ሳያዝጉ እና ሳያጭበረብሩ ሰጥተሁናል
✅Dogs : እንደ Notcoin ምንም ሳያደክሙን ሳያዝጉን እና ሳያጭበረብሩ ያለንን ሙሉ Coins አንድም ሳይቀንሱ Transaction fee , Multi account , YouTube videos , ሳይል እንደሰራነው መጠን ሰጥቶናል
❌Onchain : እነርሱ ደግሞ ለብዙ ጊዜ እንድንሰራ ካደረጉ በኃላ Listing date ላይ የAirdrop Criteria አበዙ Criteria ላሟሉት ቢሆንም ምንም አልሰጡም
❌Monorix : ይሄ Airdrop ደግሞ ለብዙ ጊዜ እንድንሰራ እና እንድንደክም ካደረገ በኃላ Listing Date ልክ ሲደርስ Transaction fee Ton መክፈል ግዴታ አደረጉ ከጅማሮ Scam ነበር ለአንዳንድ ሰዎች 2 Ton ለሌሎች 5 Ton ለሌሎች 1.5 Ton ነበር የጠየቁት ከዛም ከተከፈለ በኃላ በጣም ለትንሽ ሰዎች ብቻ በጣም ትንሽ Token ሰጡ በመቀጠል የቻናላቸሁን እና የBotሁን ስም ቀይረው የ Transaction fee Ton ዘርፈው ጠፉ
✅Catizen : ይሄ Airdrop በጣም ለደከሙትም ላልደከሙትም 2 Cati ነበር ሲሰጥ የነበረው ግን Invest ላደረጉ ሰዎች በጣም አሪፍ ነበር እና አጭበርባሪዎች አይደሉም ምንም እንኳን ለብዙዎቻችን 2 Cati ቢያከፋፍሉም Invest ያደረጉ በጣም ብዙ አትርፈዋል
❌Hamster Kombat : ከ 100 ሚሊዮን ሰዎች በላይ ለ6 ወራት እየሰራ ነበር በየቀኑ የYoutube Videos,Tasks , Cards, Daily Combo, Keys , Daily chipper code , እና Invitation በማድረግ አስኪሰለቸን እና እስኪደክመን ከሰራን በኃላ Listing Date ሊደርስ ሲል ( Cheating is bad ) በሚል በጣም አወዛጋቢ እና አሳማኝ ባልሆነ እና የደከምንበትን ታሳቢ ባላደረገ መልኩ ለፈለጉት ሰው ሰጥተው ለፈለጉት ሰው ትተው ሰውን በጣም አሳዝነዋል
👉ግን አትርሱ Scammers Airdrops እንዳሉ ሁሉ እንደ Notcoin & Dogs Honest Airdrops አሉ
👉እስከ Listing date ድረስ እንጠብቅ Hamster ከሰጡን ካልሰጡንም Hamster የመጨረሻው Airdrop አይደለም ሌላ እንሰራለን
Never Give Up Family
@Ethio_Crypto_House