ማርከስ ራሽፎርድ አስቶን ቪላ ቼልሲን 2 ለ 1 ባሸነፈበት ጨዋታ ክለቡ ድል እንዲያደርግ ሁነኛ ሚናን ተቀይሮ በመግባት ተጫውቷል።
ራሽፎርድ ቪላ 1 ለ 0 እየተመራ ባለበት ወቅት ከእረፍት መልስ ተቀይሮ በመግባት አሴንሲዮ ላስቆጠራቸው ሁለቱ የማሸነፊያ ግቦች አመቻችቶ ማቀበል ችሏል።