#DeadlineDay
⏩ ቶተንሀም የባየር ሙኒኩን የፊት መስመር ተጨዋች ማትያስ ቴል በውሰት ውል ለማስፈረም ከስምምነት መድረሳቸው ተገልጿል።
- የ 19ዓመቱ የፊት መስመር ተጨዋች ማትያስ ቴል የህክምና ምርመራውን ለማድረግ ወደ ለንደን በማምራት ላይ መሆኑ ተገልጿል።
⏩ ዌስትሀም ዩናይትድ ጄምስ ዋርድ ፕራውስን በውሰት ካመራበት ኖቲንግሀም ፎረስት በመጥራት ወደ ቡድኑ መመለሳቸው ተገልጿል።
⏩ ኤሲ ሚላን ሜክሲኳዊውን የፊት መስመር አጥቂ ሳንቲያጎ ሂምኔዝ ከፊኖርድ ማስፈረማቸውን በይፋ አስታውቀዋል።
- ተጨዋቹ በኤሲ ሚላን ቤት እስከ 2029 የሚያቆየውን የአራት አመት ኮንትራት መፈረሙ ይፋ ሆኗል።
https://t.me/Ethioallball