🗣️ || ኢብራሂማ ኮናቴ፦
“ጆ ጎሜዝ እንደተጎዳ ሳይ ቶሎ ወደ ሜዳ መመለስ እንዳለብኝ አወኩኝ። ለክለቡ ስል ከጉዳት የመመለሻ ቀኔን አፋጥኜዋሁ። አሁንም ድረስ ከህመሜ አልዳንኩም በመድሃኒት ነው ያለሁት። የክለቡ የፊዚዮ ባለሙያዎች እና የሜዲካል አባላት ጥሩ ስራ ሰርተዋል። ኩኪስ ጋብዤ አመስግኛቸዋለሁ።”
Risk 😟