Peka - ፔካ


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Познавательное


The Great source of Knowledge.
ፔካ ብሩህ የሆነ ነጭ ዕንቁ ነው።
You Tube => https://www.youtube.com/@peka369
Channel 2 => t.me/Peka369
Owner - @Hailemichaeldt

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Статистика
Фильтр публикаций


⛔️ ቀድሞ ለመለሰ የ 2⃣0⃣0⃣ ብር ካርድ ይሸለማል ‼️

በዓለማችን ረጅሙ የባቡር መስመር የሚገኘው በየትኛው አገር
ነው ?


3333
The master number

3+3+3+3 = 12 , 1+2= 3,

በዚህም ምክንያት 3333 የፈጠራና የፈጣሪ ቁጥር ትባላለች።


ከቻናሉ እየወጣችሁ ያላችሁ ሰዎች ደግሞ ችግራችሁን መንግስት ያይላችኋል😂 አትውጡ . . . ምን እንዳጋጠማችሁ ኮመንት ላይ አስቀምጡልኝ . . . በንግግር መፍታት እንችላለን . . . እስኪ ምን ይስተካከል 😁


#Share እያረጋችሁ ያላችሁ በጣም ማመስገን እፈልጋለሁ🙏


መጽሐፈ ፊሳልጎስ.pdf
12.2Мб
📚ርዕስ:- መጽሐፈ ፊሳልጎስ
📝ትርጉም:- መጋቢ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
📜ዘውግ:- ምርምር - የእንስሳት

📎 Share & Join Peka

@EthiopeTowoderos


ዕፀ ደብዳቤ Brana(1).pdf
32.0Мб
ዕፀ ደብዳቤ (2).pdf
23.2Мб
ዕፀ ደብዳቤ (3).pdf
7.6Мб
📚ርዕስ:- ዕፀ ደብዳቤ
📜ዘውግ:- ምርምር - የእጽዋት

📎 Share & Join Peka

@EthiopeTowoderos


888.pdf
27.6Мб
📚ርዕስ:- 888
📝ደራሲ:- መጋቢ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
📜ዘውግ:- ምርምር

📎 Share & Join Peka

@EthiopeTowoderos


🔥 መጽሐፍቶቹ አሁን ይለቀቃሉ Share and React በማድረግ አግዙኝ።


🔥


#ad

ድሮ የተከፈተ የቆዬ ቴሌግራም ግሩፕ ያላችሁ ሰዎች ቶሎ በinbox አናግሩኝ፤ ለጥቂት ቀናት በማይታመን ዋጋ ግሩፖችን እየገዛሁ ነው። በተለይ በ2020 የተከፈተ ግሩፕ ያላችሁ።
dm @OldgpbuyerEt


Репост из: peka ethiopian gemstones ፔካ የኢትዮጵያ የከበሩ ድንጋዮች
የጥንቷ ግብፅ

የጥንቷ የግብፃውያን ጌጣጌጦች አስማታዊ እና የመከላከያ ባሕርያትን እንደያዙ ይታመንባቸው በነበረው ውስብስብ ንድፍ እና የከበሩ ድንጋዮች አጠቃቀም ታዋቂ ናቸው። ግብፃውያን የከበሩ ድንጋዮችን በውበታቸው ብቻ ሳይሆን በመንፈሳዊ ጠቀሜታቸውም ይመለከቱ ነበር።
፨ ስለ ጥንቷ ግብፅ የጌጣጌጥ ድንጋይ በአጭሩ እንመልከት፦
https://t.me/peka62
▎የከበሩ ድንጋዮች

1. ላፒስ ላዙሊ፡- ይህ ጥልቅ ሰማያዊ ድንጋይ በጣም የተከበረ እና ብዙ ጊዜ ከሰማያት እና ከመለኮታዊ ጋር የተያያዘ ነበር። እሱ በተለምዶ የአንገት ሐብል ፣ ክታብ እና ማስገቢያዎች ይሠራበት ነበር።


2. ቱርኩይስ፡- ደማቅ ሰማያዊ-አረንጓዴ ቀለም ያለው ቱርኩይስ የመራባት እና ጥበቃን የሚያመለክት ነው። በጌጣጌጥ እና በጌጣጌጥ ዕቃዎች ውስጥ በተደጋጋሚ ጥቅም ላይ ውሏል።

3. ካርኔሊያን:- ይህ ቀይ-ቡናማ ድንጋይ ከሞት በኋላ ባለው ህይወት ውስጥ ጥበቃን ይሰጣል ተብሎ ይታመን ነበር እና ብዙ ጊዜ በክታብ እና ስካርፕ ውስጥ ይሠራ ነበር።

4. ማላካይት፡- እንደገና መወለድንና ማደግን የሚያመለክት አረንጓዴ ድንጋይ ለጌጣጌጥ እና ለመዋቢያዎች እንደ ማቅለሚያነት ያገለግል ነበር።

5. ወርቅ፡- የከበረ ድንጋይ ባይሆንም ወርቅ ከመለኮትና ዘላለማዊነት ጋር በመቆራኘቱ በጥንቷ ግብፅ ጌጣጌጥ በስፋት ይሠራበት ነበር። አስደናቂ ክፍሎችን ለመፍጠር ብዙውን ጊዜ ከጌጣጌጥ ድንጋዮች ጋር ይጣመራል።

6. ሌሎች ድንጋዮች፡- ሌሎች እንደ ኳርትዝ፣ አጌት እና ኦኒክስ ያሉ የከበሩ ድንጋዮች ለተለያዩ ጌጣጌጦች ይገለገሉበት ነበር።
https://t.me/peka62
▎ የጌጣጌጥ ዓይነቶች

• የአንገት ሐብል፡- ብዙ ጊዜ ተደራራቢ እና ከተለያዩ የከበሩ ድንጋዮች፣ ከወርቅ እና ማላካይት በተሠሩ ዶቃዎች (በሚያብረቀርቅ የከበሩ ድንጋዮች) ያጌጡ ናቸው።

• ክንድ ጌጥ፦በእጅ ክንዶች ላይ የሚለበሱ እና ብዙውን ጊዜ ውስብስብ ንድፎችን እና የጌጣጌጥ ድንጋይ ማስገቢያዎችን ያሳያሉ።

• ጉትቻ፡- በተለምዶ ከወርቅ ወይም ከብር፣ አንዳንዴም በከበሩ ድንጋዮች ያዘጋጇቸዋል።

• ቀለበቶች፦ብዙ ጊዜ በምልክቶች ወይም በሂሮግሊፍስ የተቀረጹ፣ ቀለበቶች የከበሩ ድንጋዮችንም ሊያሳዩ ይችላሉ።

• ክታቦች፡- ለመከላከያ ወይም መልካም ዕድል ለማምጣት የሚለበሱ ትንንሽ ክታቦች፣ ብዙውን ጊዜ የመከላከያ ባሕርያት አሏቸው ተብሎ ከሚታመን እና በልዩ የከበሩ ድንጋዮች የተሠሩ ናቸው።

▎ ምልክት እና ተግባር

• ጥበቃ፡- ብዙ የከበሩ ድንጋዮች ለባሹን ከክፉ መናፍስት ወይም ከመጥፎ ሁኔታ ይጠብቃሉ ተብሎ ይታሰባል።

• ሁኔታ፦ጌጣጌጥ የሀብት እና የማህበራዊ ደረጃ ምልክት ነበር፤የጌጣጌጦቹ መብዛት የባለቤቱን የሐብት ሁኔታ ያሳያል።

• ከሞት በኋላ፡- ከሟቹ ጋር ወደ ኋላ ህይወት የሚሄዱ ጌጣጌጦች ብዙውን ጊዜ በመቃብር ዕቃዎች ውስጥ ይካተታሉ፣ ይህም ያለመሞትን እምነት ያንፀባርቃል።
https://t.me/peka62
▎ ቴክኒኮች

የጥንት ግብፃውያን በጌጣጌጥ ሥራ ውስጥ የተለያዩ ቴክኒኮችን የሚሠሩ የተካኑ የእጅ ባለሞያዎች ነበሩ።

▎ ማጠቃለያ

የጥንቷ ግብፅ የከበሩ ድንጋዮች ጌጣጌጥ የሥልጣኔ፣ ጥበብ፣ እምነት እና ማኅበራዊ መዋቅር ምስክር ነው። በእነዚህ ክፍሎች ውስጥ የውበት እና ተምሳሌታዊነት ጥምረት ሰብሳቢዎችን እና የታሪክ ምሁራንን ዛሬም ድረስ መማረኩን ቀጥሏል።
ከፔካ Ethiopian gemstone

💎💎ስለከበሩድንጋዮች(gemstones) አይነት ፣ምንነት እና ጥቅም ብሎም ስለሀገራችን ኢትዮጵያ ስላሏት መአድናት ማወቅ እና መረዳት ከፈለጉ ቻናላቸንን ይቀላቀሉ ወይም ማወቅ ለሚፈልግ ሰው ያቀላቅሉ ስንል በአክብሮት እንጠይቃለን 💎💎
ከፔካ ethiopian gemstones

ሊንክ👇👇👇
https://t.me/peka62
https://t.me/peka62
https://t.me/peka62




Репост из: Astroግእዝ🌼
ኢትዮጵያ የስንት ዓመት ታሪክ አላት ?
Опрос
  •   የ1000 ዓመት
  •   የ2000 ዓመት
  •   የ3000 ዓመት
  •   የ5000 ዓመት
  •   የ5500 ዓመት
  •   የ7500 ዓመት
  •   ከ1000 ዓመት በታች
  •   አላውቅም
  •   እርግጠኛ አይደለሁም
116 голосов


🗳 ይለቀቁልን ያላችኋቸው Top 3 መጽሐፍት

1. 888 ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
2. ዕፀ ደብዳቤ - የእጽዋት እውቀት
3. መጽሐፈ ፊሳልጎስ

እነዚህ ናቸው።

በዚህ ቻናል የሚለቀቁ ይሆናል እስከዛው ድረስ ለወዳጅዎ ቻናሉን ሼር በማድረግ አብሮነታችሁን አሳዩን።
እንዲሁም 4ኛ መጽሐፍት "ትርጒም ወንጌል" ይለቀቅ ያለ የቻናላችን ቤተሰብ አለ፤ ከቻልኩ እሱንም ፈልጌ እለቃለሁ ።

@peka369


ምን መጽሐፍ ይለቀቅ ?


🔥 የሳምንቱ TOP 3 መጽሐፍት ግብዣ

Share, React በማድረግ አብሮነታችሁ አይለየኝ።🙏


የካም መታሰቢያ.pdf
67.9Мб
🧐 የካም መታሰቢያ 🧐 ይህ መጽሐፍ በጣም ረቀቅ ያለ ነውና መጀመሪያ ግእዝን መማር ያስፈልጋል::ከዛም የግእዝ ፊደል የ26ቱን ኮድ ቁጥር መሸምደድ ሂሳብ ላይ ትንሽ እውቀት ይጠይቃል::
የግእዝን ኃያልነት ታላቅነት ይገልጻል::
ስለ 66ቱ መጽሐፍና ስለ 81 መጽሐፍ ልዩነት የቱስ ነው ትክክል ፤ ስለ 4ቱ መገብተ አውራኅ ስለ ጨረቃና ፀሐይ የቀን አቆጣጠር ረቀቅ ባለ ቀመር ደራሲው አስረድቷል::

✍ደራሲ👉አስረስ የኔሰው

"ሁሉን ፈትኑ መልካሙን ያዙ" 1ኛ ተሰሎንቄ 5፥22

@EthiopeTowoderos


የወንድ-ምጥ.pdf
8.3Мб
🪐የወንድ ምጥ🪐 ከግጥም መድብሉ ውስጥ ያለ በዘጸአት 1፥15 ላይ የተመሰረተ ግጥም ነው: :
የይስማእከ ወርቁ የግጥም መጽሐፍ ነው::

🤗ደስ ደስ የሚሉ ግጥሞችን የያዘ መጽሕፍ ነውና መርምሩት::
"ኩሉ ወነጽሩ ወዘሠናይ ግበሩ"👇
@EthiopeTowoderos


አንገረ ፈላስፋ (የፈላስፎች ንግግር).PDF
5.2Мб
🗣አንጋረ ፈላስፋ🗣 ማለት የፈላስፋ አነጋገር ማለት ነው::
መጽሐፉ ዘመነ ብሉይና በሐዲስ የነበሩትን ፈላስፎች ፍልስፍና ንግግር ደስ በሚል አገላለጽ ይተርካል::
🧠እነ ሰሎሞን፥ ሲራክ፥ ፕሌቶ፥ ሶቅራጠስ፥ ፓይታጎረስ ... የብዙ ብዙ ፈላስፎችን ፍልስፍና አጭቆ የያዘ መዝገብ ነው::
መጽሐፉ ከስጋዊ ይልቅ መንፈሳዊ ፍልስፍና ይበዛበታል::

🧠መጽሐፉን ታላቁ ሊቅ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ እንደደረሱት የሚናገሩ
ሰዎች አሉ ፥ በሊቀ መዘምራን ሞገስ እቁባጊዮርጊስ ከግእዝ ወደ አማረኛ ተተርጉሟል::

"ሁሉን እንመርምር መልካሙን እንያዝ"
👇
@EthiopeTowoderos



Показано 20 последних публикаций.