ቡናችን👆


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций


የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️


◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇


💪አሸንፈናልልልልልልልልልልልል

🏆 የኢትዮጵያ  ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የጨዋታ ውጤት #FT

⚽  ወላይታ ድቻ (20) 0-1 ኢትዮጵያ ቡና (20)
🏟️ ቡራዩ ክ/ከተማ

👉 ተስፋ ቡድናችን ዛሬ ወላይታ ድቻን ባሸነፈበት ጨዋታ የአማካይ ስፍራ ተጫዋች የሆነው #ሚኪያስ_በዳሶ የጨዋታው ኮከብ ሆኖ ተመርጧል ።

@Ethiopian_coffee_sc
@Ethiopian_coffee_sc


😍የቲክ ቶክ ገፃችንን Follow ,Like Share ያድርጉ !

🙌ምርጥ ምርጥ የክለባችን ቪድዮችን እንዲሁም አዳዲስ ዜናዎች፣ የጨዋታ ሀይላይቶች ፣ጎሎች ፣የስታድየም ድባቦች በቲክ ቶክ ገፃችን ይመልከቱ👇

https://www.tiktok.com/@ethiopiancoffeesc?_t=8o8BrVFHlzx&_r=1


🔥የሊጉ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪዎች ዝርዝር !

🔥አንተነህ እና መሀመድኑር በእኩል 6 ጎል ይመራሉ !

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc


🎯የ2017 ቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ ወቅታዊ የደረጃ ሰንጠረዥ ይህን ይመስላል።

✅ክለባችን ኢትዮጲያ ቡናም በ 15 ነጥብ 6ተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል!

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc


🇪🇹የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ

      ⏰ጠዋታው ተጠናቀቀቀቀ

☕️ኢትዮጲያ ቡና 1-0 ኢ/ንግድ ባንክ
⚽️#አንተነህ 38’

      🏟 ድሬዳዋ ስታድየም

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
⚽️የአንተነህ ጎልልል!

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 0 - 1 ኢትዮጵያ ቡና
                       38' አንተነህ ተፈራ

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc


🇪🇹የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ

      ⏰ዕረፍት

☕️ኢትዮጲያ ቡና 1-0 ኢ/ንግድ ባንክ
⚽️#አንተነህ 38’

      🏟 ድሬዳዋ ስታድየም

     💟 ድል ለ ኢትዮጲያ ቡና 💚💛❤️

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc


⚽️ጎልልልልልልልልልልልልልልል ቡና

⚽️.................⚽️..................⚽️

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc


🇪🇹የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ

      ⏰ጨዋታው ተጀመረ

☕️ኢትዮጲያ ቡና 0-0 ኢ/ንግድ ባንክ
      🏟 ድሬዳዋ ስታድየም

     💟 ድል ለ ኢትዮጲያ ቡና 💚💛❤️

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc


✅ አሰላለፍ
⚽ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 🆚 ኢትዮጵያ ቡና
🎯ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና 👆

@Ethiopian_coffee_sc
@Ethiopian_coffee_sc

⭕ Watch Live
https://www.facebook.com/profile.php?id=61569566425249&mibextid=ZbWKwL


⚽️የጨዋታ ቀን
            MATCH DAY 🔥

          💪የድል ቀን

🇪🇹የ2017 ኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ

👆ኢትዮጵያ ቡና ከ ኢ/ንግድ ባንክ

🗓️ዛሬ ታህሳስ 6/03//2017
           ⏰11:00 ሰዐት 
       🏟 ድሬዳዋ ስታድየም

🎙ጨዋታው ከ11:00 ሰዐት ጀምሮ በቻናላችን በቀጥታ ይተላለፋል! 

     💪ማሸነፍና ማሸነፍ ብቻ 💪

ድል ለተወዳጁ ክለባችን ቡንዬ 💚💛❤️

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc


💔አንዳንዴ ቲክ ቶክ ላይ እየተቆራረጡ የሚመጡ የኢትዮጵያ ቡና ዝማሬዎች ስትመለከት ያን ግዜ ያስታውስሃል የሆነ የተለየ ነገር ይሰማሃል ❤

ዛሬስ ብዙ ነገር  ይረብሽሃል  /ያናድድሃል  / የምትለው ስታጣ
ያ  ህብረት 
ያ አንድነት
ያ ድባብ
ያ ድምቀት
ያ ........

    ወይ ጊዜ
ህመም ብቻ
💔

@Ethiopian_coffee_sc
@Ethiopian_coffee_sc


🔥አቡኪ ከ8 ወር በዋላ ወደጨዋታ ይመለሳል።

👉የዛሬውን ጨዋታ ከተቀያሪ ወንበር ይጀምራል።

ሱፐርስፖርት ምሽት 3 ሰዐት ምጋሲን በደ/አፍሪካ ሊግ ይገጥማል።

https://t.me/Ethiopian_Coffee_Sc


✅ጨዋታው ተጠናቀቀ

👉ከ20 ዓመት በታች የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 2ኛ ሳምንት ጨዋታ

⚽️ቅዱስ ጊዮርጊስ  2 - 2 ኢትዮጵያ ቡና ⚽️'
📆 ዛሬ አርብ ታህሳስ  4/2016
🕗8:00
🏟️ቡራዩ ከተማ

@Ethiopian_coffee_sc
@Ethiopian_coffee_sc


🏆የኢትዮጵያ ዋንጫ የሁለተኛ ዙር መርሐ ግብር ይፋ ሆነ

✅ክለባችን ኢትዮጵያ ቡናም ከስሁል ሽረ ጋር እሁድ ታህሳስ 20 በአዲስ አበባ አበበ ቢቂላ ስታድየም 9:30 ላይ የመጀመሪያ ጨዋታውን የሚያደርግ ይሆናል!

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc


✅ቀጣይ ጨዋታ
NEXT MATCH
..... የ1ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ

⚽ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ኢትዮጵያ ቡና
📆 እሁድ ፣ ታህሳስ 06/2017
⌚ 11፡00
🏟️ ድሬዳዋ ስታድየም
🎯 ድል ለታላቁ የኢትዮጵያ ቡና 👆

@Ethiopian_coffee_sc
@Ethiopian_coffee_sc


የከፍተኛ ግብ አስቆጣሪዎች ዝርዝር

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc


ከ11ኛ ሳምንት በኋላ ወቅታዊ የሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ

   @Ethiopian_Coffee_Sc
   @Ethiopian_Coffee_Sc

Показано 20 последних публикаций.