ቃልም ሥጋ ሆነ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን።
ዮሐንስ 1፥14
እንኳ አደረሳችሁ መልአኩ ለማሪያም የምስራች እንዳበሰራት የምስራች የምትሰሙበት ድንቅ ጊዜ ይሁንላችሁ ለምድር ሁሉ የሚሆነውን ታላቁን የምስራች ኢየሱስን የምታደምቁበት በዓል ይሁንላችሁ መልካም የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል 💖💖💖