Ethio University News®


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Образование


📧Exit Exam Book
📑Entrance Exam sheet
📚Model Exam
📚Freshman course
📚Remedial Course
📑University's Freshman Exams
📑blue print for exit exam
🗃️All Text book and Teacher guide from G1-12th
For any promotion and questions
👉 @NejibMohe
👉 @M_a_m_u_s_h

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Образование
Статистика
Фильтр публикаций


Репост из: Y.W
የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️

https://t.me/+16JzZ3PVTEo5NmFk


አዲስ የኢትዩጲያ ሆር ፊልም ወጣ ወጣ ወጣ ይላል ፊልሙን ለማግኘት ቶሎ በሉ
👇👇👇👇👇👇


በዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን የዓመታት ልፋቷን ዋጋ የተረከበችው ብርቱ

በወሎ ዩኒቨርሲቲ የሳይኮሎጂ ትምህርት ክፍል ተማሪ የነበረችው ዚክራ ሰኢድ 3 ነጥብ 99 አማካይ ውጤት በማስመዘገብ የዩኒቨርሲቲውን የወርቅ ሜዳሊያ ተሸልማለች፡፡

ከሽልማቱ በኋላ ለFBC በሰጠችው አስተያየት፤ እየተከበረ በሚገኘው የሴቶች ቀን መመረቋ እና የወርቅ ሜዳሊያ መሸለሟ ደስታውን እጥፍ እንዳደረገላት ተናግራለች፡፡

ሴቶች እንደምንችል የኔ ውጤት ማሳያ ነው ያለችው ዚክራ፤ በቀጣይም ሀገሯን እና ሕዝቧን በተማረችበት ለማገልገል መዘጋጀቷን አረጋግጣለች፡፡

💠JOIN and Share👇
💠Group:👇
@Ethio_Entrance_discussion
@Ethio_Entrance_discussion
💠Channel:👇
@Ethiopian_Minister_Of_Education
@Ethiopian_Minister_Of_Education


ወሎ ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያ እና ሁለተኛ ዲግሪ በተለያየ መርሐ-ግብር እና የትምህርት ዓይነት ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 320 ተማሪዎች በዛሬው ዕለት አስመርቋል፡፡


፨ተመራቂዎች እንኳን ደስ አላችሁ

💠JOIN and Share👇
💠Group:👇
@Ethio_Entrance_discussion
@Ethio_Entrance_discussion
💠Channel:👇
@Ethiopian_Minister_Of_Education
@Ethiopian_Minister_Of_Education


የውጭ ሃገር የሥራ ስምሪት ሥራ ዕድል  በሥራና ክህሎት ሚኒስትር ✅

ወደ አውሮፓ (Sweden and Norway) ገበያ ለመግባት ቀደም ብሎ በተጀመረ ጥረት የዝግጅት ምዕራፍ ተጠናቆ ወደ ተግባር ተገብቷል። በመሆኑም በስምምነቱ መሰረት የተጠየቁ የሞያ ዘርፎች የሚከተሉት ናቸው።

1. ካርዲዬሎጂስት 
2. የማርኬቲንግ ባለሙያ 
3.  ኬሚካል ኢንጅነር 
4.  ባስ ድራይቨር 
5.  አርክቴክት
6.  አካውንታን
7. አውቶሞቲቭ ቴክኒሽያን ባለሙያ
8.  የላብራቶሪ ቴክኒሺያን
9.  የአይ ቲ ባለሙያ
10. የፋርማሲ ባለሙያ
11.  የሽያጭ ባለሙያ 
12. የሶፍትዌር ባለሙያ 
13. ሜዲካል ዶክተር 
14. የኮምፒተር ጥገና ባለሙያ
15. ነርስ
16. ግራፊክስ ዲዛይነር
17. የፀጉር ባለሙያ  
18. የደንበኛ አገልግሎት ባለሞያ

🟥 ፈጥነው ታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ

⁉️ማሳሰቢያ:- VPN ወይም Psiphon መጠቀም ይኖርባችሗል

👇👇👇👇👇Apply Now👇👇👇👇👇👇👇
                        👇👇👇👇         
https://reportervacancy.com/new-jobs-labor-and-skill-minister-of-ethiopia/

---------Follow Our Website---------
                      👇👇👇👇👇👇
         https://reportervacancy.com

----------Join Our Telegram-------
                               👇👇👇👇👇
    
https://t.me/reporter_vacancy
እኛን አይወክልም Paid Promotion ነው
Any ማስታወቂያ ማሰራት ምትፈልጉ አናግሩን


Репост из: Ethio Exit Exam and COC Exam Materials
🔻How to register, use and upgrade GATStudy app | step by step guide

🔻NGATStudy app እንዴት መመዝገብ እንደሚቻል እና አጠቃቀሙን የሚያሳይ ቪዲዮ

Click this link 👇👇

https://youtu.be/qk_tHsOjhVs

⭐ For ExitExam and NGATExam Questions 👇
@Exit_Exam_Questions
@Exit_Exam_Questions


Репост из: Ethio Exit Exam and COC Exam Materials
@ExitExamPrep CS MoE's Exit Exam January 2017.pdf
859.7Кб
Computer science

Exit exam 2017

Please add ur friends 🙏
⭐ For ExitExam Questions 👇
@Exit_Exam_Questions
@Exit_Exam_Questions


ጠቅላላ ሐኪሞች ሆነን ረዚደንሲ ለመጀመር መግቢያ ፈተና ስንፈተን አስታውሳለሁ። ዲፓርትመንት ለመምረጥ የነበረው ሽሚያና መሽቀዳደም። ቢሮ ውስጥ እያመሸን ለፈተና ስናጠና፣ ስንጠያየቅና ስንሰናዳ ትዝ ይለኛል። የዛሬ አራት አመት ገደማ መሆኑ ነው።

አሁን የሚመዘገብ ሰው ጠፋ አሉ። አንጋፋው ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሰርጀሪ ዲፓርትመንት 15 ሐኪሞች ፈልጎ አንድም አላገኘም። ጓደኞቼ ሲነግሩኝ አላመንኩም ነበር። ግን እውነት ነው።

እናሳ ሐኪሞቻችንን ምን በላቸው? ስደት። እና የስደት ሀሳብ።

እዚህ አሜሪካ እኔ የምሰራበት ድርጅት ውስጥ እንኳን ሁለት ጓደኞቼ አብረውኝ ይሰራሉ። ሁለቱም ኢትዮጵያዊያን ሐኪሞች ናቸው። አብረን ጅማ ከተመረቅነው 180 ገደማ ሐኪሞች በትንሹ 15 ወይም 20 የምንሆነው በተለያዩ ፕሮግራሞችና መንገዶች አሜሪካ ነን። USMLE ለመፈተን እያጠኑ ያሉ ደግሞ ቁጥራቸው በጣም ብዙ ነው። ሌሎቹም ወደአውሮፓና አውስትራሊያ ለመሄድ እየሞከሩ ነው ወይ ሄደዋል።

ትዝ ይላችኋል ሐኪሞች ጥቁር ሪቫን አድርገን ዘርፈ ብዙ ጥያቄዎች መንግስትን ስንጠይቅ? አጭር ትውስታ ነው ያለን በርግጥ።
😊 [Pic from 2011e.c]

Dr.Yonas A.Tiruneh | Yo Na
MD| Author of "ስለ ትናንሽ አለላዎች" 🇺🇸

“እኔም በዲግሪዬ ውጪ ሐገር መቀጠር እችላለሁ!” — Abiy Ahmed

⭐ For ExitExam Questions 👇
@Exit_Exam_Questions
@Exit_Exam_Questions
⭐ትምህርት ሚኒስቴር
@Ethiopian_Minister_Of_Education
@Ethiopian_Minister_Of_Education
🔺🔹🔺🔹🔺🔹🔺🔹🔺🔹


- Assignment
- Research
- CV ማዘጋጀት
- Website Development
- Logo Design

እንዲሰራሎት:
🔗 በመጀመሪያ ቻናላችንን @tntethiopia JOIN ማድረግ!
📥 በመቀጠል @smart_ethio በዚህ Account እኛን  ማዉራት ብቻ ነው እሚጠበቅባችሁ!

TNT Ethiopia: @tntethiopia


👀𝗢𝗹𝗱 𝗧𝗲𝗹𝗲𝗴𝗿𝗮𝗺 𝗚𝗿𝗼𝘂𝗽 👨‍👨‍👧‍👧👨‍👨‍👧‍👧  ላላችሁ መልካም ዜና ✅✅✅
   👑የዋጋ ጭማሪ

2017
2018
2019
2020
2021
2022
⭐️በእነዚህ ዓ.ም ውስጥ የተከፈተ ማንኛውም group ካላችሁ አናግሩኝ  ✅✅✅
⚡️እኔ የምፈልገው የተከፈተበት ቀን እንጂ የግሩፑን አባል ብዛት አይደለም 🌟


ግሩፕ ካላችሁ📞0976266885
📥በውስጥ መስመር ➡️
@Helak2✈️
⚠️ማሳሰቢያ 🔻🔻🔻
1⃣𝗙𝗶𝗿𝘀𝘁 𝗼𝘄𝗻𝗲𝗿𝘀𝗵𝗶𝗽 𝘁𝗵𝗲𝗻 𝗽𝗮𝘆𝗺𝗲𝗻𝘁 🎁
2⃣𝗬𝗼𝘂 𝗵𝗮𝘃𝗲 𝘁𝗼 𝗯𝗲 𝗼𝗻 𝘁𝘄𝗼 𝘀𝘁𝗲𝗽 𝘃𝗲𝗿𝗶𝗳𝗶𝗰𝗮𝘁𝗶𝗼𝗻 𝗼𝗳 𝗮𝗰𝗰𝗼𝘂𝗻𝘁 🔛
3⃣𝗧𝗵𝗲 𝗴𝗿𝗼𝘂𝗽 𝗶𝘀 𝗺𝘂𝘀𝘁 𝗯𝗲 𝗶𝘁𝘀 𝗺𝗲𝘀𝘀𝗮𝗴𝗲 𝗶𝘀 𝘃𝗶𝘀𝗶𝗯𝗹𝗲
4⃣በቅርቡ group መገዛት ሊቆም ይቺላል ያላችሁ ሰዎች አሁን ብትሸጡ ይመረጣል
ክፍያ መንገድ
▶️𝗧𝗲𝗹𝗲𝗯𝗶𝗿𝗿🏦
▶️𝗖𝗯𝗲 🌟
▶️𝗔𝗻𝗱 𝗮𝗻𝗼𝘁𝗵𝗲𝗿 𝗯𝗮𝗻𝗸𝘀🏦🏦
Proof ✔️
https://t.me/old_group23
የዋጋ ጭማሪ አርገናል 🤩


#NGAT

ሀገር አቀፍ የ2017 ዓ.ም የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) የአመልካቾች ምዝገባ ከዛሬ የካቲት 27/2017 ዓ.ም እስከ መጋቢት 1/2017 ዓ.ም ማታ 12፡00 ሰዓት ድረሰ ብቻ ይከናወናል፡፡

የመመዝገቢያ ሊንክ፦
https://ngat.ethernet.edu.et/registration

ከ NGAT ምዝገባ ጋር ለተያያዘ ማንኛውም ጥያቄ በሥራ ሰዓት በስልክ ቁ. 0920157474 እና 0911335683 ወይም በኢሜይል አድራሻ ngat@ethernet.edu.et ወይም ማብራሪያ መጠየቅ እንደሚቻል ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል።

የመፈተኛ 'User Name' እና 'Password' በመመዝገቢያ ፖርታል በኩል የሚላክ ሲሆን፤ የመመዝገቢያ ክፍያ ብር 750 በቴሌብር በኩል ብቻ መፈፀም ይጠበቅባችኋል፡፡

ፈተናው የሚሰጥበትን ቀን በቀጣይ ይገለጻል ተብሏል፡፡

⭐ For ExitExam Questions 👇
@Exit_Exam_Questions
@Exit_Exam_Questions
⭐ትምህርት ሚኒስቴር
@Ethiopian_Minister_Of_Education
@Ethiopian_Minister_Of_Education
🔺🔹🔺🔹🔺🔹🔺🔹🔺🔹


ዩኒቨርሲቲዎች ትክክለኛ የእውቀት መፈለጊያ ሰላማዊ ቦታዎች ሊሆኑ ይገባል፡- ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ

ዩኒቨርሲቲዎች እውነተኛ የመማሪያ፣ የማስተማሪያ እንዲሁም ጥናትና ምርምሮች የሚሰሩባቸው ትክክለኛ የእውቀት መፈለጊያ ሰላማዊ ቦታዎች ሊሆኑ ይገባል ሲሉ የትምህርት ሚኒስትሩ ኘሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ገልጸዋል።

የትምህርት ሚኒስትሩ በወለጋ ዩኒቨርስቲ ከዩኒቨርስቲው አመራሮችና ማኅበረሰብ ጋር ተወያይተዋል።

ዩኒቨርሲቲዎች ትክክለኛ የእውቀት መፈለጊያ ሰላማዊ ቦታዎች ሊሆኑ እንደሚገባ የገለጹትሚኒስትሩ፤ በከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ እየተተገበሩ ያሉ የሪፎርም ሥራዎች ዓላማ ይህን ለማሳካት እንደሆነም ተናግረዋል።

ዩኒቨርሲቲዎች የአካባቢያቸውን ፀጋ በመለየት ጥናትና ምርምሮችን በማድረግ የህብረተሰቡን ህይወት መቀየር እና ለሀገራቸው ችግር መፍትሔ መፈለግ ይገባቸዋል ያሉት ሚኒስትሩ፤በዚህ ረገድ የዩኒቨርሲቲ ምሁራን ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ጠይቀዋል።

በዩኒቨርሲቲው በተደረገ ሱፐርቪዥን በጥንካሬ እና መሻሻል አለባቸው ተብለው በተለዩ ጉዳዮች ላይ ምክክር ተደርጎባቸዋል።

የዩኒቨርሲቲው ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ተስፋዬ ለማ (ዶ/ር) በበኩላቸው፤ ዩኒቨርሲቲው የአመራር ለውጥ ከተደረገለት በኋላ የትምህርት ጥራት ፕሮግራሞች ላይ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ እንደሚገኝ ገልፀዋል።

አክለውም ዩኒቨርሲቲው የተሰጠውን ተልዕኮ በሚገባው መጠንና ጥራት ለማሳደግ አስተሳሰባችንና አሰራራችንን በማሻሻል ያለንን አቅም አሟጠን መጠቀም ይጠበቅብናል ብለዋል።

አመራሮቹ በነቀምቴ ከተማ በነበራቸው ቆይታ የዩኒቨርሲቲውን ኮምፕሬንሲቭ ሆስፒታል ጨምሮ የተለያዩ የልማት ስራዎችን ተዘዋውረው መመልከታቸውን የትምህርት ሚኒስቴር መረጃ ያመላክታል።

⭐ For ExitExam Questions 👇
@Exit_Exam_Questions
@Exit_Exam_Questions


👉 🇨🇦 WORK VISA CANADA 2024 💯✅
---—----------------------------      
    ♨️ አስደሳች ዜና ለመላው ኢትዮጲያውያን

✅ ከ 5000- በላይ ክፍት ቦታዎች በ0 አመት እና በልምድ

✅ Number of Positions: 5000+ positions 0 EXP and with Exp

✅ በተለያዩ የትምህርት ደረጃዎች የወጣ የስራ ማስታወቂያ

🔺የኮንትራት ሰራ ወደ ካናዳ
🔺የስራ ማስታወቂያ በ 0 ዓመትና በልምድ
🔺የስራው አይነት ኮንትራት
🔺ብዛት 5000+
🔺ደሞዝ: በስምምነት $ በዶላር
🔺አየር ትኬት በነፃ
🔺ቪዛ በነፃ

🟥 ፈጥነው ታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ

⁉️ማሳሰቢያ:- VPN ወይም Psiphon መጠቀም ይኖርባችሗል

👇👇👇👇👇Apply Now👇👇👇👇👇👇👇
                        👇👇👇👇         

https://reportervacancy.com/government-of-canada-jobs-2024/

---------Follow Our Website---------
                      👇👇👇👇👇👇
         https://reportervacancy.com

------------- Telegram-----------
      https://t.me/reporter_vacancy


#MoE

ትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የተቋቋሙበትን ዓላማ እንዲያስፈፅሙ አሳሰበ።

የትምህርት ሚኒስትር ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ፥ * የኢትዮጵያ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የተቋቋሙበትን ዋና ዓላማ መዘንጋት የለባቸውም " ሲሉ አሳሰቡ።

ሚኒስትሩ ይህን ማሳሰኒያ የሰጡት ዛሬ ከወለጋ ዩኒቨርሲቲ ማሕበረሰብ ጋር ባደረጉት ውይይት ላይ ነው።

" ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ችግር ፈቺ ሥራዎችን መሥራት ይጠበቅባቸዋል " ያሉት ፕ/ር ብርሃኑ ፥ ተቋማቱ በአካባቢ ሳይታጠሩ ለተመሠረቱበት ዓላማ መኖር አለባቸውም ብለዋል፡፡

- የሙስና መንሰራፋት፣
- ግብረ-ገብነት ማጣት
- ዕውቀት የመቀያየር ባሕል በምሁራን ዘንድ መቀዛቀዙን አንስተዋል

እነዚህ ችግሮች ከፍተኛ የትምሕርት ተቋማት የዕውቀት ማዕከል እንዳይሆኑ አድርገዋል ብለዋል።

" ሀገራችን በዘርፈ-ብዙ ችግሮች ውስጥ በመሆኗ የዩኒቨርሲቲ ምሁራን የመፍትሔ ሐሳብ ማመንጨት ይጠበቅባቸዋል " ሲሉ ገልጸዋል።

" ዩኒቨርሲቲዎች የዕውቀት እና የእውነት ማዕከል እንዲሆኑየሪፎርም ሥራ እየተከናወነ ነው " ሲሉም አመልክተዋል።

ተቋማቱ፤ ጥራት ባለው ትምሕርት ትውልድን መቅረጽ እና የማሕበረሰቡን ችግሮች መቅረፍ የሚያስችሉ ምርምሮችን በማድረግ ሀገራዊ ግዴታቸውን መወጣት እንደሚጠበቅባቸውም በአጽንኦት አሳስበዋል።

Credit -
#FMC

⭐ For ExitExam Questions 👇
@Exit_Exam_Questions
@Exit_Exam_Questions
⭐ትምህርት ሚኒስቴር
@Ethiopian_Minister_Of_Education
@Ethiopian_Minister_Of_Education
🔺🔹🔺🔹🔺🔹🔺🔹🔺🔹


Репост из: Ethio Exit Exam and COC Exam Materials
⭐ For More ExitExam Questions 👇plz share family🙏🙏🙏🙏
@Exit_Exam_Questions
@Exit_Exam_Questions


Репост из: Ethio Exit Exam and COC Exam Materials
MGMT Model Exit Exam 2 Yekatit 2016 E.C (1).pdf
9.7Мб
@ExitExamPrep AgEc MoE's Exit Exam 2016.pdf
20.5Мб
#ExitExam
#Management
MoE's Exit Exam with Answer 2016

🔥🔥 Pls don't forget to share your friends or department Telegram group.

⭐ For ExitExam Questions 👇
@Exit_Exam_Questions
@Exit_Exam_Questions


አሜሪካዊቷ ወጣት ማንበብና መፃፍ ሳልችል ከ12ኛ ክፍል ብቁ ነሽ ብሎ አስመርቆኛል በሚል ትምህርት ቤቷን ከሰሰች

የ19 ዓመቷ የኮነቲከት ወጣት በመሠረቱ መሃይም እንደሆንኩኝ እየታወቀ “በክብር” እንድመረቅ በመፍቀዱ ያስተናራትን የሕዝብ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ላይ ክስ መስርታለች።ባለፈው ሰኔ፣ አሌይሻ ኦርቲዝ ከሃርትፎርድ የህዝብ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በክብር ተመርቃ የኮሌጅ ስኮላርሺፕ አግኝታለች።

አሁን ላይ ግን የቀድሞ ትምህርት ቤቷን በቸልተኝነት ያለኝን እውቀት ሳይረዳ በማስመረቁ ለስሜታዊ ጭንቀት ተዳርጌያለው ስትል ክስ መስርታለች ነው። የ19 ዓመቷ ወጣት እርሳስ በእጇ መያዝ እንደማትችል እና የማንበብ ችሎታዋ ከአንደኛ ክፍል ተማሪ ጋር እኩል እንደሆነ በመግለጽ የህዝብ ትምህርት ተቋሙን ትምህርቷን ችላ በማለቱ እንደሆነ የክሳ ዝርዝር ያሳያል። በፖርቶ ሪኮ የተወለደችው አሌይሻ ገና በለጋ ዕድሜዋ የመማር ችግር እንዳለባት አሳይታለች።

በ5 ዓመቷ ወደ አሜሪካ ከሄደች በኋላ ትምህርቷን ቀጠለች። ትምህርት ቤቷን እና በጉዳይዋ ላይ የተሾመው ልዩ አስተማሪ ለምረቃ አንድ ወር ሲቀረኝ እንኳን ብዙም እርዳታ እንዳልሰጧት ትናገራለች፣ አሌሻ ኦርቲዝ ማንበብና መፃፍ ሳትችል እንዴት የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቷን በክብር ልትመረቅ ቻለች የሚለው ግን አነጋጋሪ ሆኗል። በዚህም ሳያበቃ የኮነቲከት ዩኒቨርሲቲ ስኮላርሺፕ አግኝታለች።

የስማርት ስልክ አፕሊኬሽኖችን ተጠቅማ ጽሁፍ ወደ ንግግር እና ንግግር ወደ ጽሑፍ በመተርጎም የኮሌጁን ማመልከቻ እንኳን ለመሙላትና ለመፃፍ ተጠቅማለች። የኮሌጅ ተማሪ መሆን ግን ፍጹም ከዚህ የተለየ ሁኔታ ነበር። አሌሻ እየተቸገረች መሆኗን አምና በየካቲት ወር መጀመሪያ ላይ ትምህርት መከታተል እንዳቆመች ተናግራለች። ለአእምሮ ጤና ህክምና እረፍት መውሰድ ያቋረጠች ሲሆን በቅርቡ ወደ ክፍል እንደምትመለስ ተስፋ አለኝ ትላለች።


አሌሻ የቀድሞ ትምህርት ቤቷን የከሰሰችው በደረሰባት ችግር የትምህርት ቤቱ አስተዳደር እንዲጠየቁ ስለፈለገች ነው። “እነሱ የሚያደርጉትን አያውቁም እንዲሁም ግድ የላቸውም” በማለት ሌሎች ወጣቶች  ትምህርታቸውን እንዳይሰረቁ ክሱ እንደሚረዳቸው ተስፋ አድርጋለች።

NB.If it's in our country what do you think family🤔

✨ Share with your friends
@Freshman_Remedial_Exams
@Freshman_Remedial_Exams




#MoH

የ2024 የብሔራዊ የህክምና ስፔሻሊቲ ስልጠና (ERMP) አመልካቾች ምደባ (Matching) በቅርቡ ይፋ መደረጉ ይታወቃል፡፡

ይሁን እንጂ በአመልካቾች ያልተመረጡ በተለያዩ ፕሮግራሞች እና ትምህርት ቤቶች 373 ክፍት ቦታዎች መኖራቸውን ጤና ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡

በመሆኑም ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች ለክፍት ቦታዎቹ ማመልከትና መወዳደር ትችላላችሁ ተብሏል፡፡

በምታመለክቱበት ወቅት ሙሉ ስም፣ የመታወቂያ ቁጥር፣ የአንድ ፕሮግራም ምርጫ እንዲሁም የሁለት ትምህርት ቤቶች ምርጫችሁን በደረጃ በመግለፅ በኢሜይል አድራሻ ermpvacantspots@gmail.com መላክ ይኖርባችኋል፡፡

የማመልከቻ ጊዜ፦
እስከ ቅዳሜ የካቲት 29/2017 ዓ.ም


ማመልከት የሚቻለው ከላይ በምስል ለተገለፁት ፕሮግራሞች እና ትምህርት ቤቶች ብቻ መሆኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል፡፡

⭐ For ExitExam Questions 👇
@Exit_Exam_Questions
@Exit_Exam_Questions
⭐ትምህርት ሚኒስቴር
@Ethiopian_Minister_Of_Education
@Ethiopian_Minister_Of_Education
🔺🔹🔺🔹🔺🔹🔺🔹🔺🔹


♨️ እንኳን ደስ አላችሁ ለመላው ስራ ፈላጊ ኢትዮጲያዊያን!
  -----------------------------------
✅ Make Money Online In Ethiopia 🇪🇹 ✅

           በቀን 3000 ብር የሚከፍል ዌብሳይት

15,000- በላይ ክፍት ቦታዎች በ0 አመት  እና በልምድ

🔺የትምህርት አይነት: በተለያዩ ዲፓርትመንቶች
🔺የስራ ልምድ: በ 0 ዓመትና በልምድ
🔺 የቅጥር ሁኔታ: በቋሚ ቅጥር
🔺 ብዛት: 15,000+ በላይ
🔺ደሞዝ:  በቀን 3000 ብር
 
🛑 ፈጥነው ታች ባለው ሊንክ  ስራውን ይጀምሩ

⁉️ ማሳሰቢያ:- VPN ወይም Psiphon ይክፈቱና

      👇👇👇👇Apply Now👇👇👇👇👇
                        👇👇👇👇
https://reportervacancy.com/make-money-online/

--------Follow Our Website--------
                     👇👇👇👇👇👇
         https://reportervacancy.com

----------Join Our Telegram-------
                               👇👇👇👇👇
     https://t.me/reporter_vacancy

Показано 20 последних публикаций.