Debrebirhan University
መገኛ ፡ ደብረ ብርሃን
ርቀት : ከአ.አ 130km
የጉዞ ሰአት : 1:30-2:30 (mostly)
የአየር ሁኔታ ፡ በጣም ቀዝቃዛ ነገር ግን ግንቦት አከባቢ ለቲሸርት አመቺ ነው ጠዋት እና ማታ ግን በየቀኑ ብርድ አይቀሬ ነው፡፤ ደብዬ ውስጥ በተለይ ጥቅምት አብዝቶ ደሞ ሕዳር ላይ ያለው ብርድ እንኳን ለሰው ልጅ ለእቃም አይመከርም በጣም ከፍተኛ ብርድ አለ ስለዚህ ተማሪዎች እዚህ ከመጡ በጣም ወፍራም ብርድልብስ ወፍራም ልብሶች ግድ እና ግድ ነው ፡፡
ግቢ ብዛት :- 1 ከከተማም የ 3ብር ታክሲ ነው ለከተማው ቅርብ ሲሆን ነገር ግን ጤናዎች መማሪያ ከግቢ ውጪ ነው ማደሪያቸው ግን ከሁሉም ጋር ተመሳሳይ ነው፥ ለት/ት ጊዜ ግን ወደ class መግቢያና መውጫ ሰአቶች ላይ የግቢ Bus የሰርቪስ አገልግሎት ይሰጣቸዋል
የEnginering ሳይንስ department ብዛት: 7
1, Electrical and computer
engineering
2, Mechanical engineering
3, Civil engineering
4, COTM (construction
technology management)
5, Industrial engineering
6, Chemical engineering
7, Food engineering
የምግብ ነገር ብዙም አያሳስብም
ግቢ ውስጥ ሁለት አዳራሽ ያለው የጊቢ ካፌ እና ሶስት ላውንቾች ይገኛሉ
ግቢው ውስጥ የሚገኙ ሌሎች አገልግሎቶች
1. ላውደሪ
2. ፀጉር ቤት
3. አነስተኛ ሱቆች (not mini market, not super market) ነገር ግን ብዛት ነገር አላቸው መገኛቸው ለወንዶች ቅርብ Block 34 ለሴቶች ቅርብ ዶርሚተራቸው መውጫ ላይ
ሌላው ደግሞ ግቢው እንደ አምናው ትራንስፖርት ላምበረት መናኀሪያ( አዲስ አበባ) ያዘጋጃል ማለትም ከአ.አ እስከ ግቢ ድረስ በ ግቢ Bus በነፃ ሲገቡ ተማሪ ሕብረቶች እና ክበባት አቀባበል ያደርጉላቸዋል ።
══ •⊰✿【📚👨🎓👩🎓📚】✿⊱• ══
Eᴛʜɪᴏ Sᴛᴜᴅᴇɴᴛ Gᴜɪᴅᴇ ™