Paid Focus Group Discussion
📅 October 19, 2024
📍 Undecided
🙏 @Melody_Adminstrator
Do you know anyone who has taken their 12th grade national exam “Matric” and not passed? There is a paid focus group discussion for such people. Please circulate the below in your circles.
የማትሪክ ፈተና ተፈትነው ላላለፉ ወጣቶችህ በሙሉ።
ለራሳችሁም ለሌሎችም የስራ እድልን መፍጠር ትችላላችሁ! ይህንንም ለማድረግ የተለያዩ ስልጠናዎች ዙሪያ የተዘጋጁትን ውይይቶች ተሳተፉ። ስልጠናዎቹ የተለያዩ ጤና-ነክ ሙያዎች ጋር የተያያዙ ናቸው። በውይይቱ በመሳተፋችሁ ለወደፊት የሚሰጡትን ስልጠናዎች ለመቅረጽ ልዩ እድል ታገኛላችሁ። ከዚህም ተጨማሪ መጠነኛ የውሎ አበል ይከፈላችኋል። አያምልጣችሁ!
ጊዜ:- ቅዳሜ ጥቅምት 9/2017
ቦታውን ለማወቅ ተመዝገቡ።
ለመመዝገብ ቴሌግራም ቻናላችንን ተቀላቀሉ 👉https://t.me/twelvecomplete
@eventsethiopia
https://linktr.ee/eventsethiopia