Репост из: Memi crypto🙄
#ወቅታዊ_መረጃ !
ይሄ የመሬት መንቀጥቀጥ ቀን በቀን ቀስ እያለ የንዝረቱና ሽፋኑ እየጨመረ ከአፋር ተነስቶ አዲስ አበባ ገብቷል ። ፈጣሪ በያለንበት ሰላም ያርገን ዛሬ በከተማችን አዲስ አበባ የተለያዩ አካባቢዎች የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቷል መሬት መንቀጥቀጥ ማስቀረት የሚቻልበት ምንም ዓይነት ሳይንስ የደረሰበት ሳይንሳዊ ነገር ስለሌለ ጉዳቱን መቀነስ ለይ በትኩረት ብንሰራ እላለሁ ። የትኛውም የሀገር ክፍል ያለን ሰወች አንዴም ቢሆን ተሰምቶናል እና ጥንቃቄ 🙏
መሬት መንቀጥቀጥ በሚከስትበት ጊዜ መድረግ ያለብ ነገሮች
>ራስን ማረጋጋት
> ቋሚዎቹን አጥብቆ መያዝ
>ሊፍት አለመጠቀም
>ከመስኮት አከባቢ መራቅ
>በኤሌክትሪክ እና በጋዝ የሚሰሩ መገልገያዎችን ማጥፋት
>ከቤት ውጪ ከሆኑ እዛው ውጪ መቆየት
>ከግድግዳና ሊፈርስ ከሚችል ነገሮች መራቅ
>ከቤት ውስጥ ከሆኑ ጠረጴዛ ና ዴስክ ስር መግባት
>እሳት ከሚያስከትሉ ነገሮች መራቅ
በተረፈ ሁሉችንም እንዳየ እምነታችን ዱአ/ፀሎት በብዙ ልናደርግ ይገባል ።
ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ይህን መረጃ ለሰው እንዲደርስ ሼር ማድረግዎን አይርሱ ።
🔵
Join us
@memicrypto