አልሰራልንም ምትሉ ቤተሰቦች ተረጋግታቹ ሞክሩት፣ሁሉም ሰው እየተጠቀመ ነው
አጠቃቀሙን በትክክል ካለማወቅ ስለሚሆን ከዚህ በፊት ያዘጋጀውላችሁን Video ተመልከቱ፣ የጻፍኩላችሁን ጽሁፍ አንብቡ መፍትሄ ታገኛላቹ 🙏
Video 1Video 2Video 3 ብቻየን ለሁሉም መልስ መስጠጥ ያስቸግራል ነገር ግን አጠቃቀሙ የገባቸው ቤተሰቦች ሌሎችን ስታግዙ እየተመለከትኩ ነው፣ እንደዚህ ነው መረዳዳት ደስ ትላላቹ Thank you Guys 🙏