በሩሲያ መዲና በደረሰ ፍንዳታ የሰው ህይወት አለፈ
በሩሲያ ዋና ከተማ ሞስኮ በሚገኝ ቅንጡ የመኖሪያ ሕንጻ ላይ ላይ በደረሰ ፍንዳታ አንድ ሰው ሲሞት አራት ሰዎች መቁሰላቸው ተገልጿል፡፡
ፍንዳታው ከክሬምሊን በሰባት ማይል ርቀት ላይ በሚገኘውና በሩሲያ ዋና ከተማ ሰሜናዊ ምዕራብ በሚገኘውን አሌዬ ፓሩሳ (ስካርሌት ሴልስ) ቅንጡ የመኖሪያ ሕንጻ ላይ ሲሆን፤ "በአደጋው ከተጎዱት ውስጥ የዩክሬን ተገንጣዮች ይገኙበታል" ሲሉ የሩሲያ የዜና ወኪሎች ዘግበዋል።
የፍንዳታው መንስኤ ምን እንደሆነ እስከአሁን ባይገለጽም፤ ጉዳት የደረሰባቸው ሰዎች በከባድ ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ ተነግሯል።
ይህንንም ተከትሎ የሩሲያ ባለስልጣናት የወንጀል ምርመራ መጀመራቸው ነው የተዘገበው።