🕯🕯🕯🕯🕯
👩🍳 #ቃልነት 🤵
🕯🕯🕯🕯🕯
@Mnfesawi_Tarikoch
📖ክፍል አራት
....አሁንም አለመፈለጉን ጭንቅላቱን አነቃንቆ ገለፀልኝ "እባክህን ብላ ካልበላህ አትጠነክርም"እያልኩ ለመንኩት እሱ ግን መብላት አልፈለገም።
ለቅሶውም አልቆ ለሊቱን እንዲሁ አነጋን ፣ ዛሬ ቀብራቸው ነው። ዊልቸሩን እየገፋው ቀብሩን ጨርሰን ወደ ቤት ተመለስን ፤ እንዲሁ ሰውም እየተመላለሰ እኛም ሀዘኑ እያሰቃየን አንድ ሳምንት ሞላ ፣ እኔም ስራዬን ከጀመርኩ አንድ ሳምንት ከአንድ ቀን ሞላኝ ።
ይህ ነገር በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ያጋጠመኝ ትልቁ ፈተና ነው ብዬ አስባለሁ ፣ ለቅሶውም ትንሽ ረገብ ስላለ ዛሬም የተለመደውን ስራዬን መስታውቶችን ላፀዳ እቃዎቼን አሰናድቼ ጨርሻለሁ ፣ ማፅዳት የጀመርኩት ከሳሎኑ ነው።የሳሎኑም ሆነ የመጨረሻው መስታውት ከባለፈው ለየት ባለ መልኩ በነጭ ቀለም መስታወቱ ላይ የሳቅ😊 ፊት ተስሏል። በጣም ከመደንገጤ የተነሳ በእጄ የያዝኩትን ሁሉ ወለሉ ላይ ለቀኩት ደነገጥኩ! በማይታሰብ አጋጣሚ እኔ እና ቃልነት ብቻ በምንኖርበት ቤት ውስጥ ማን ይህንን ስዕል ይስለዋል ብዬ በጣም በጭንቀት ውስጥ ነኝ ፤ ይሁን እንጂ እሱን ማስለቀቅ ትንሽ ጊዜ ወስዶብኝ ነበር ፤ ቢሆንም እንደምንም አስለቅቄ ለቃልነት ምግብ ላበስልለት ሄድኩኝ ፤ ነገር ግን...........ይቀጥላል
#በየእለቱ_ከምሽቱ_4:00 #ላይ
ሀሳብና አስተያየትዎን
@am_MAOL ያድርሱን
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
https://telegram.me/Mnfesawi_Tarikoch