😠ዘረኝነት😠
ማለት የራስን ጎሳ(ብሄር) ከሌሎች አስብልጦ ማየት ነው ይህ ደግሞ የሌሎችን ዝቅ አድርገን እንድናይ ያስገድዱናል ።
በዘፍጥረት 1 ላይ የእግዚአብሔር አፈጣጠር በጣም የሚገርመኝ ሲፈጥር ሁለት ታላላቅ ነገሮች ግን የተለያዩ ነገሮች ነበሩ (ብርሀንና ጨለማ ፣ ሰማይና ምድር ፣ የብስና ውሀ ፣ ሰው እንስሳትና እፅዋት ፣ ፀሀይና ጨረቃ ፣ ወንድና ሴት ) ከዚህ የምንረዳው ልዩነት ውበት ነው አስባችሁታል ብርሀን ብቻውን ቢሆን የጨለማ ትርጉም አይገባንም የብስም ብቻውን ቢሆን ያለ ውሀ 🤔 የተለያዩ አርጎ ሲፈጥራቸው በምክንያት ነው ለምንድነው ይሄ ሁሉ ያልኩት 🙄
ዘረኝነት ደግሞ የራስን ብቻ የሚፋልግ የኔ ብቻ ከኔ ጎን ይሁን አውቀንም ሆነ ሳናውቀው ዘረኛ ሆነናል ልዩነታችን ነው ውበታችን እንዴት ሰው አስቦ ባልተወለደበት (እዚህ ብሄር) ነው የምፈልገው ብሎ ሳይወለድ በዘር ምክንያት ይገደላል 😥😥 ቢገባን ሁላችን አንድ አይነት ባህል ቢኖረን አለም በጣም ታስጠላለች ሌላው ቢቀር ሁሌ ደስተኛ መሆን እንኳን ያስጠላል የምሬብ ነው ምን ልላቹ ነው እርስ በእርስ መለያየታችን ውበታችን ነው ( ከምንጣላበት ይልቅ የምንዋደድበት ብዙ ምክንያት አሉን) ታዲያ እንዴት አንተ ከእኔ ትለያለህና በእኔ ወገን መቀላቀል የለብህም ተብሎ ሰው ይገለላል ቢገባን አንድ ስንሆን ነበር ሚያምርብን የምንዋደድበት ብዙ ምክንያቶች አሉን ።
የተለያየ ሆነን መፈጣራችን እኔ እንትን ብሄር ሆኜ ስፈጠር ሌላው ደግሞ ሌላ ሆኖ የተፈጠረበት ምክኒያት አለ ለምን እኔን አልሆንክም ማለት ከእግዚአብሔር ጋር መጋፋት ይመስለኛል
ብዙ አወራዋ 😁😁
ተባረኩልኝ ውዶቼ