🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዛሬ እንዲህ ያለ ሀሳብ በልቤ መጣ ከዚህ ከመጣው መቅሰፍት ፈጣሪ እረድቶን እንድንተርፍ ይቅር እንባባል ....እኔ ጀመርኩኝ ባለፈው ግዜ ሳላውቅ በስህተት አውቄ በድፍረት በትንሹም ይሁን በትልቁ የበደልኳቹህ እህት ወንድሞቼ አባት እናቶቼ ዛሬ በእግራቹ ስር ተንበርክኬ እለምናቹሀለሁ ይቅር በሉኝ ይህ ችግር የተፈጠረው በኔ በደልና ሀጢያት ነውና ይቅርታቹህ ትንሽም ቢሆን ለውጥ ያመጣልና ከልባቹህ ይቅር በሉኝ:: ይቅርታን ስለሰጣችሁኝ ፈጣሪ ምላሹን ይስጣቹህ!!እኔም በበኩሌ ትላንት የበደላችሁኝ አብረን ሆነን የተለያየን የተራራቅን በጓደኝነት ግጭት የተኳረፍን በመውደቄ ዳንኪራ ጨፍራቹህ የነበር ለኔ ክፉት ተመኝታቹህ ለነበረ ሁሉ ይቅርታዬ ይድረሳቹህ ፈጣሪ ምስክሬ ነው ከዚህ ግዜ የከፉ የለምና በንፁ ልብ ይቅር ብያለሁኝ ያኔ መልስ ይኖረኛል!!!ፈጣሪ ህዝባችንን አለምን ይጠብቅ ይቅር ተባባሉ:
@Followers_of_Christ