✨✨አይቀልብኝም✨✨
👉ፈጠረኝ
👉ለኔ ሲል ወደምድር መጣ 👉ተሰደበልኝ
👉 ተነቀፈልኝ
👉ንፁህ ሆኖ እንደ ሀጥያተኛ ተሠቃየልኝ
👉 ሞተልኝ
👉ከሀጥያቴ አነፃኝ
👉 እንደ አንድያ ልጅ ተወደድኩ
👉 ነፃነትን ህይወትን ሰጠኝ
📌 ህመሜን የሚታመምልኝን ፣ክብሩን እረስቶ የተዋረደውን እንዴት እንደ ተራ ነገር እቆጥረዋለሁ 🤔🤔
አንድ ባለስልጣን ቤታችን መቶ ደጃችንን ቢጠርግልን እስክንሞት አንረሳውም እሳቸው ክብራቸውን ትተው ደጄን ሊያፀዱ ዝቅ አሉ እንላለን #የኢየሱስ ክብር ማጣት ግን ቀሎብናል😔
ለምን ወደምድር እንደመጣ ❔ለማን እንደመጣ ❔ለምን እንደሞተ ❔ለምን ወንጌልን እንዳስተማረ ❔ለማን እንዳስተማረ ❔እረስተነዋል!!!
📌ቃላችን ሌላ ተግባራችን ሌላ ሆነን ግራ ተጋብተናል ከላያችን ሲታይ የታነፅን እንመስላለን ውስጣችን ግን ባዶ ነው
📍አንዳንዶቻችን ክርስትና ቀሎብናል
📍 የተከፈለልን ዋጋ ቀሎብናል
📍ወንጌል ቀሎብናል
👉ዋጋ ላለው ነገር ዋጋ እንስጥ ዘላለምን አቅለን አለምን እያከበድን ዋጋ እየሰጠን ነው ያለነው እናስተውል 🙏🙏🙏
#share
✍በያኔት ማስረሻ