GAT (Graduate Admission Test) Exam


Гео и язык канала: Эфиопия, Английский
Категория: Образование


NGAT/GAT exam prep: Past papers, study materials, & updates. Contact @NGATest for advertising.

Join our discussion group too @GATSquad

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Английский
Категория
Образование
Статистика
Фильтр публикаций


GAT Exam Question with Answers.pdf
249.0Кб
የGAT ጥያቄ ከመልስ ጋር
👉Quantitative (30)
👉Verbal (40)
👉Analytical (30) ጥያቄዎችን ይዟል።

ለተጨማሪና ወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን
👉ቴሌግራም ቻናላችን:
@GATExams
👉ቴሌግራም ግሩፓችን:
@GATSquad




Mock exam 2016 EC.pdf
42.4Мб
Stay tuned for updates.
👉Telegram Channel:
@GATExams
👉Telegram Group:
@GATSquad


Репост из: Exit 2017
የድህረ ምረቃ ፕሮግራምች (NGAT) ፈተና መቼ ይሰጣል?

አዲስ የቻናል ጥቆማ ሁለተኛ ደግሪ ለመማር ላሰባችሁ የድህረ ምረቃ ፕሮግራምች (NGAT) መለማመጃ ፈተናዎችን የሚያገኙበት ።@mockexxam


ለወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን
👉ቴሌግራም ቻናላችን: @mockexxam


ሰላም ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች 👋👋

በትምህርት ሚኒስቴር እቅድ መሰረት ቀጣይ የድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (#NGAT) ሰኔ 2017 እንደሚሰጥ ይጠበቃል። ስለሆነም በ2018 ዓ.ም የሁለተኛ እና ሶስተኛ ድግሪያችሁን መማር የምትፈልጉ ፈተናውን በቀላሉ ማለፍ እንድትችሉ ከወዲሁ ቅድመ ዝግጅት አድርጉ!

እኛም እንደከዚህ በፊቱ እናንተን ለማገዝ በቻናላችን ከአጋራናችሁ በተጨማሪ ከዚህ በፊት የወጡ የድህረ ምረቃ መግቢያ (GAT / NGAT) ፈተናዎችን እና አጋዥ መጽሐፎችን ቻናላችን ላይ እናጋራችኋለን ተከታተሉን!!

ቻናላችንን (@GATExams) ቀጣይ ተፈታኝ ለሆኑ ጓደኞቻችሁ Forward አድርጉላቸው!

ለወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን
👉ቴሌግራም ቻናላችን:
@GATExams
👉ቴሌግራም ግሩፓችን:
@GATSquad

6k 1 37 18 67

#Update‼️
#ExitExam_result

ውጤታችሁን ተመልከቱ‼️

በ2017 ዓ.ም አጋማሽ አመት የመውጫ ፈተና (#Exit_Exam) የወሰዱ ተማሪዎች ውጤት ይፋ ሆኗል።

ተከታዩን ሊንክ በመጠቀም የራሳችሁን #username በማስገባት ውጤታችሁን መመልከት ትችላላችሁ። 👇👇

https://result.ethernet.edu.et/

መልካም ውጤት!!

ይሄንን መረጃ Exit ለተፈተኑ ጓደኞቻችሁ (Department Telegram Group ላይ) Forward አድርጉላቸው!

ለወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን
👉ቴሌግራም ቻናላችን:
@ExitExamPrep
👉ቴሌግራም ግሩፓችን:
@ExitExamSquad

7.4k 1 76 18 24

Репост из: Exit Exam Support Network
#Notice
#ExitExam_result

የመውጫ ፈተና ውጤት (#Exit_Exam_result) መቼ ይገለፃል?

ብዙዎቻችሁ የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰቦች የመውጫ ፈተና ውጤት (#Exit_Exam_result) መቼ እንደሚገለጽ በተደጋጋሚ እየጠየቃችሁን ትገኛላችሁ። ስለሆነም በትምህርት ሚኒስቴር 2017 ካላንደር መሰረት የExit Exam ውጤት የካቲት 02/2017 እንደሚገለጽ ይጠበቃል።

👉አዲስ ነገር ሲኖር በዚሁ ቴሌግራም ቻናላችን የምናሳውቅ ስለሆነ ተከታተሉን።

ይሄንን መረጃ Exit ለተፈተኑ ጓደኞቻችሁ (Department Telegram Group ላይ) Forward አድርጉላቸው!


ለወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን
👉ቴሌግራም ቻናላችን:
@ExitExamPrep
👉ቴሌግራም ግሩፓችን:
@ExitExamSquad


Репост из: Exit Exam Support Network
#Update ‼️
#ExitExam

የመውጫ ፈተና ለመጀመሪያ ጊዜ የምትወስዱ Username እና Password ለዩኒቨርሲቲዎች መላኩን አረጋግጠናል። ዩኒቨርሲቲዎቹም ከዛሬ ጀምሮ ያሳውቋችኋል።

በድጋሚ የምትወስዱ ከዚህ በፊት እንደገለጽንላችሁ በቴሌብር  የክፍያ መለያችሁ በሚከተለው link 👇👇

http://exam.ethernet.edu.et/

በማስገባት የፈተና መግቢያ እና password ማግኘት ትችላላችሁ።

ለወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን
👉ቴሌግራም ቻናላችን:
@ExitExamPrep
👉ቴሌግራም ግሩፓችን:
@ExitExamSquad

10k 0 36 5 34

#Scholarship

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ፣ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ፣ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና ኖርዌጂያን ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በጋራ ባላቸው የ Ethiopian Norwegian Network in Computational Mathematics (ENNCoMat) ፕሮጀክት በ2018 ዓ.ም በመደበኛው መርሐግብር ከዚህ በታች በተጠቀሱት ፕሮግራሞች በሁለተኛ ዲግሪ ተማሪዎች ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡

1. Master of Science in Mathematical Modelling
ፕሮግራሙ የሚሰጥበት ቦታ፦ Arba Minch University
ብዛት - 1
2. Master of Science Degree in Applied Mathematics
ፕሮግራሙ የሚሰጥበት ቦታAdama Science and Technology University
ብዛት - 1
3. Master of Science in Computational Mathematics
ፕሮግራሙ የሚሰጥበት ቦታ፦ Hawassa University
ብዛት - 1
👉ኖርዌይ በሚገኘው ተባባሪ የኒቨርሲቲ ከ6-10 ወር ድረስ የሚሰጠውን የትምህርት ስልጠና ለመውስድ ፍቃደኛ የሆናችሁ አመልካቾች ለጉዞ የሚያስፈልጉ ዶክመንቶች እስከ የካቲት 30/2017 ዓ.ም ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባችኋል፡፡ (ዝርዝር የማመልከቻ መስፈርቶች ከላይ በምስል ተያይዟል፡፡)

ማሳሰቢያ
👉አመልካቾች እስከ ጥር 30/2017 ዓ.ም የማመልከቻ ፎርሙን በሚከተለው ቅጽ https://forms.gle/YLBoy38hQT2Sgxfs6 ላይ በመግባት መረጃዎችን መሙላት ይጠበቅባችኋል። ምዝገባው የሚከናወነው በኦንላይን ብቻ ነው፡፡
👉የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ቀን በቀጣይ የሚገለፅ ይሆናል።

ለወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን
👉ቴሌግራም ቻናላችን:
@GATExams
👉ቴሌግራም ግሩፓችን:
@GATSquad


#Update
#NGAT

Message from MoE coordinator


Relatively we have conducted fair and successful examination this time (2017 Mid year NGAT) . The indicator can be max of 5 complaints from 13,000 examinees.

I kindly want to underline that no complaints will be entertained this time. Meanwhile, I would like to encourage you all to get ready for the next cohort which is to take place around Sene of 2017 E.C.

Stay tuned for updates.
👉Telegram Channel:
@GATExams
👉Telegram Group:
@GATSquad


#AASTU

New postgraduate applicants: Registration for the 2nd semester of the 2017 academic calendar is now open.

Stay tuned for updates.
👉Telegram Channel:
@GATExams
👉Telegram Group:
@GATSquad


#Wolkite_University

New postgraduate applicants: Registration for the 2nd semester of the 2017 academic calendar is now open.

Stay tuned for updates.
👉Telegram Channel:
@GATExams
👉Telegram Group:
@GATSquad


#Borana_University

New postgraduate applicants: Registration for the 2nd semester of the 2017 academic calendar is now open.

Stay tuned for updates.
👉Telegram Channel:
@GATExams
👉Telegram Group:
@GATSquad


#Dilla_University

New postgraduate applicants: Registration for the 2nd semester of the 2017 academic calendar is now open.

Stay tuned for updates.
👉Telegram Channel:
@GATExams
👉Telegram Group:
@GATSquad


✅ለሁሉም ት/ት ክፍል Exit Exam ተፈታኞች የተዘጋጀ ቴሌግራም ቻናል

✍️ከዚህ በፊት በት/ት ሚኒስቴር የወጡ የመውጫ ፈተናዎችን (የ2015 እና 2016)

✍️የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ሞዴል ፈተናዎችን

🔥🔥 ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን ሁሉንም በአንድ ላይ የምታገኙበት ቴሌግራም ቻናላችንን ቀጣይ ተፈታኝ ለሆናችሁ Join በማድረግ ከወዲሁ ዝግጅት ማድረግ ትችላላችሁ። 🤝JOIN US👇

➡️ቴሌግራም ቻናላችን 👇👇
https://t.me/ExitExamPrep
https://t.me/ExitExamPrep
https://t.me/ExitExamPrep

ለጓደኞቻችሁ Forward አድርጉላቸው።



Показано 16 последних публикаций.