📌 ዛሬም በ "Gebrela G films " የዩቲዩብ ቻናል በኩል እንደተለመደው አዲስ ነገር ይዘን መጥተናል። "ባዶነት" — የአጭር ፊልም ጽሑፉን Esubalew Abera Nigussieጽፎታል፣ በትወና ፍሬሕይወት ግዛቸው ፣ በዳይሬክቲንግና በሲኒማቶግራፊው Gebrela Shewakena ፣ በፊልም ኤዲቲንግ "Gebrela G Films" አዘጋጅቶ ወደ እናንተ አድርሶታል።
ሊንክ👉https://youtu.be/0_eXgMUjSl8?si=gXRGS6meC3pXoQ3P
ሊንክ👉https://youtu.be/0_eXgMUjSl8?si=gXRGS6meC3pXoQ3P