🛑 ዛሬ ማታ 2 ሰዓት ይለቀቃል !
« ስለ ትናንሽ ትንፋሾች » ዛሬ ምሽት 2 ሰዓት በ «Gebrela G Films» የዩቲዩብ ቻናል ይለቀቃል። የፊልም ጽሑፉን Ruth Habte Mariyam ጽፋዋለች፣ በትወና Ruth W Ubeshet ፣ በትረካ Orit Get እንዲሁም በሲኒማቶግራፊና በዳይሬክቲንግ በኩል «Gebrela G Films» አዘጋጅቶ ወደ እናንተ ያቀርባል። ይጠብቁን!
📌 የቻናሉ ሊንክ👉https://youtu.be/U402c7fAPyg?si=yu0n7WoBcz7EpkuJ