ትህነግ ሰሜን ዕዝን የመታበትን እያስጎበኘ ነው!
መከላከያ በበልፅግና የጓዳ ውል አማራ ላይ ዘምቷል። በደቡብ አፍሪካው ውል መሰረት "የጥላቻ ወዘተ"ይቆማል ቢባልም። የመቱበትን እያስጎበኙለት ነው። ከጥቃት ያዳነው አማራ ላይ ዘምቶ የመቱት ደግሞ ደሞ የፈሰሰበትን እየፎከሩበት ነው። ተቃርኖው ብዙ ትርጉም አለው።
ይች ልጅ ከውጭ አገር መጥታ የወታደር ልብስ ለብሳ እየጎበኘች ነው። የትህነግ ሰዎች ሰሜን ዕዝን አልመታንም ቢሉም በተግባር ግን የመቱበትን እያስጎበኙ ነው። አስጎብኝ ሁሉ አስቀምጠው፣ ልብስ ሰጥተው እያስፎከሩ ነው እያስጎበኙ ያሉት።