ቲክቶክ ወደ ቁም ነገር እየተቀየረ ነው
ቲክቶክ (Tiktok) በአዲሱ (updated) በሆነው አፕልኬሽኑ (Application) ላይ አዲስ ፊውቸር (future) ጨምሮአል።
ይህም STEM የሚባል ሲሆን ፖለቲካ ኢንተርቴይመንት እና መሰል ጉዳዮችን የሚያስቀር እና ሳይንስን እና ቴክኖሌጂ እንዲሁም ትምህርታዊ ጉዳዮችን ብቻ የሚያስመለክትነው። በተለይ በነዚህ ዘርፍ መረጃ ለሚፈልጉ ምቹ አማራጭ ነው። ቲክቶካችሁን update በማድረግ ይጠቀሙት።
════❁✿❁ ═══════
ለበለጠ መረጃ
ከዚህ ታች ባለው አድራሻ በፌስቡክና በቴሌግራም ይከተሉን
ፌስቡክ አድራሻችንን
Gettechinfofb (https://www.facebook.com/profile.php?id=100022088745521)
የቴሌግራም አድራሻችንን
https://t.me/Gettechinfonow