ሱብሂ ላልሰገዱ፣ የልብ ንግግር
ምናልባት አሁን በምቾትህ ተኝተህ ይሆናል፣ ወይም በሌላ ነገር ተጠምደህ ሊሆን ይችላል። ነገር ግን አንድ ነገር ልጠይቅህ እፈልጋለሁ።
• የንጋት ዱዓ ሲያመልጥህ ልብህ ምን ይሰማዋል?
• በአላህ ፊት መቆም ሲቀርብህ ምን ታስባለህ?
• ስኬትና ደስታ የምትፈልገው ከየት ነው?
የሱብሂ ሰላት ማለት ከአላህ ጋር የምንገናኝበት፣ ቀናችንን በበረከት የምንጀምርበት፣ ነፍሳችን የምታርፍበት ጊዜ ነው። ይህንን እድል ማጣት ትልቅ ኪሳራ ነው።
አሁን ተነስና ውዱእ አድርግ፣ ወደ አላህ ተመለስ፣ አላህ ይቅር ባይና አዛኝ ነው።