🎉 🎉 ቅርንጫፍ ቁጥር 3: አለርት ሆስፒታል አቅራቢያ 🎉 🎉
ኦንኮ የፓቶሎጂ ምርመራ ማዕከል ሶስተኛ ቅርንጫፉን አለርት ኮምፕርሄንሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ወረድ ብሎ፣ አቡነ አረጋዊ ቤተ-ክርስቲያን ፊትለፊት በሚገኘው አዲስ ህንፃ ላይ መክፈቱን ሲያበስር በታላቅ ደስታ ነው!
ይህ ቅርንጫፋችን የተለየ የሚያደርገው የፓቶሎጂ (ስነደዌ) ናሙና እንዲሁም ማንኛዉም የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ አገልግሎት የሚሰጥ ማዕከል መሆኑ ነው።
ማዕከላችን የአገልግሎት ተደራሽነቱን በማሳደግና በጤናው ዘርፍ ላይ ያለውን ተጽእኖ በማጎልበት ለማህበረሰቡ የሚኖረውን አስተዋፅኦ መወጣቱን ይቀጥላል።
🎉🎉 Big Announcement!
We are thrilled to announce the launch of our third branch of Onco Advanced Diagnostic Center, now conveniently located near Alert Hospital !!!
Our new facility is equipped with state of the art technology and offers a comprehensive range of pathology services and advanced laboratory services.
Join us as we embark on this exciting journey to enhance healthcare accessibility and quality in our community! Stop by for a tour, meet our team, and learn more about our services.
📞0949048888 | 0949065555| 0949045555
#AdvancedDiagnostics #HealthCareExcellence #NewBranchOpening