🚨⚪️ "ትችት ሲበዛብህ ጠንክረህ መስራት አለብህ " ኪሊያን እምባፔ ከሳልዝበርጉ ጨዋታ በፊት
ሪያል ማድሪድ እንደደረስኩ የክለቡ ታሪክና ታላቅነት እጅግ እያስገረመኝ ነበር... አይናፋር አድርጎኛል ባልልም ራሴን የማሳይበት ድፍረት ግን አልነበረኝም::
ችግሬ የነበረው በመጀመሪያዎቹ ጨዋታዎች ወዴት እንደምሮጥ፣ ኳስ እንዴት እንደምቀበል ወደጎል እንደምመታ እንደምለማመድ ሳይቀር በጣም አስብ ነበር- ብዙ ስታስብ ደግሞ ጥሩ አትጫወትም።
በየቀኑ በሪያል ማድሪድ መለማመድ በቤርናቤዮ መጫወት ይህንን ነጭ ማልያ ማድረግ ትልቅ ህልም ነው ።
ትችት በነበረበት ጊዜም ቢሆን ደጋፊዎቹ ትክክል መሆናቸውን ስለማውቅ ሃላፊነት ወስጄ ራሴን ለማሻሻል መስራቴ ውጤታማ እያደረኝ ነው ::
አሁን ደግሞ ተጨማሪ ጎሎችን ተጨማሪ ድሎችን ለማምጣት ጠንክሬ እሰራለሁ::
አሁን በጣም ጥሩ ስሜት ይሰማኛል እዚህ ሪያል ማድሪድ ውስጥ በጣም ጥሩ ጊዜ ላይ ነኝ… በጣም ተረጋግቻለው ተመችቶኛል።