⚠️ጥንቃቄ
❌ቀጥታ አካወንታችሁን ነው የሚጠልፉት ይህን
ሊንክ ተጭናቹ እንዳትገቡ ከምታምኑት ሰውም
ጭምር ቢላክላችሁ እንዳትነኩት የነዛ ሰዎች
አካወንት ተጠልፎባቸው ነው
📌ጥንቃቄ ጥንቃቄ ለሁሉም ሼር አድርጉት ይህ የነካችሁ ካላችሁ በቀጥታ አካወንታቹ ሀክ ተደርጓል ማለት ነው scam ነው
‼️‼️ይህን ሁለተኛ ፎቶ ላይ ያለውን setting በማስተካከል የተጠለፈባችሁን አካወነት አስመልሱ
➡️Settings -> devices -> በቀይ የተፃፈውን Terminat All Other session የሚለውን ተጭናቹ ok በማለት 24 ሰአት ሳይቆይ አስወግዱት 24 ሰአት ከቆይ እናንተን ሙሉ ለሙሉ የማስወገድ ሀይል አለው
🌐ለሁሉም ሼር አድርጉት
@hamidtech10