⭕️ የቢድዓና የጥመት አንጃ ውሃብያዎና ሌሎችም በሸይኽ አብዱሏሕ አል'ሐበሽይ ግልፅ የሆነን ጦርነት ጀምረዋል።
♻️
ነገር ግን መውላና ሸይኽ አብዱሏሕ ከምንም ነገር ሳይቆጥሯቸው በአሏሕ ላይ ሙሉ ተስፋቸውን በማድረግ ሐቅን ግልፅ ከማድረግ ሳያመነቱ ሳይፍረገረጉ ሳይፈሩ ትችታቸውን ከቁጥር ሳያስገቡ አንድነታቸውን በተኑት ጉልበታቸው አደቀቁት እሾዃቸውን ቀነጠሱት ጋሻቸውን አደቀቁት።
የሸይኽ አብዱላሂ አልሐበሽይን በትር መቋቋም አልቻሉም እምሽክ ድቅቅ አሉ።
ከእውነት ጋር የሚፋለም መጨረሻው ሽንፈትና ውድቀት ነው።
🍂
መውላና ሸይኽ አብዱሏሒል'ሐበሽይ ብዙ የፊቂህ፥ የሙስሐለሁል'ሐድስ እና የአቂዳ ኪታቦችን በሸርሕም [በማብራሪያ] በመትንም በጠንካራ መረጃዎች በማስደገፍ ፅፈው አበርክተውልን አልፈዋል። አሏሕ በሰፊ እዝነቱ ያጎናፅፋቸው..🙏
በእነሱም ተርቢያዎች (እንክብካቤዎች) ብዙ መሻይኾችና ኦለማዎች ወጥተዋል። በመውላና ብርታትና ኃይል ጀምዕያን መዓሐዶች፥ መራኪዞች፥ መድረሳዎች በተለያዩ ሀገራቶች ተቋቁመዋ፥ ተመስርተዋል።
🍂
በመካከላቸው ምንም አይነት የንፅፅር ቦታ አይገኝም በሸይኽ አብዱላህ አል'ሐበሽይ [ሐድስን ከነሰነዱ የሐፈዙ] እና በናሲሩ ዲን አልባኒ [አንድን እንኳን ሐድስ በሰነድ ወደ ነብዩ ﷺ መጥቀስ በማይችለው]
ይህም ኦለማዎች በሁለታቸው መካከል የጠቀሱት ንግግር በቂ መረጃ ነው።
🍂
ሙሐድሱ ሸይኽ አብዱሏሒ አል'ጕማሪይ (ኢትቃኑ ሶነዓህ) በሚባል ኪታባቸው እንድህ ብለዋል፦ [ የቢድዓ ባለቤት ናሲሩ'ዲን አል'ባኒ የሰዕድ ኢብኑ አቢ'ወቃሲን እና የሶፍያን ሐድስ ዶዒፍ ነው ብሎ አሰበ፥ ነገር ግን ሸይኽ አብዱሏሕ አል'ሐበሽይ [አት'ተዐቁቡል'ሐሲስ] በሚባል ኪታባቸው ላይ አጥጋቢና በቂ ምላሽ ሰጥተውታል፥ ማመሳሰያዎቹንም ውድቅ አድርገውበታል፥ በሀድስ ዙሪያ መኃይምነቱንም በመረጃ አስደግፈው ጠቅሰው አብራርተዋል።
🍂
ናሲሩዲን አልባኒም በአንዳንድ መፅሄቶች ላይ በሸይኽ አብዱላህ አል'ሐበሽይ ኪታብ [አት'ተዐቁቡል'ሐሲስ] ላይ መልስ ለመስጠት ሞክሮ ነበር ነገር ግን ሸይኽ አብዱላህ አል'ሐበሽይ ሁለተኛ ኪታብ [ኑስረቱ ተዐቁቡል'ሐሲስ] በማዘጋጀት ሞት መጥቶ እስከ'ሚወስደው ድረስ ለብዙ ዘመናት መልስ ለመስጠት ሳይችል ቀርቶ አፋን አስይዘውታል።
ይህ በቂ የሆነ መረጃ ነው ደግሞም አልባኒ በ'ራሱ ብዙ ስህተቶች አረጋግጧል።
🍂
መውላና ሸይኽ አብዱሏሕ አል'ሐበሽይ በሻፊዕ መዝሐብ ታላቅ የፊቂህ ሊቃውንት ነበሩ። ለዚህም [ቡጝየቱ ጧሊብ] የሚባለው ኪታባቸው መስካሪ ነው። በዚህ ኪታብ ውስጥ የተለያዩ ነቅሎች፥ ምርጥ የፊቅሂ መሳዓላዎች ሰብስቦ የያዘ ኪታብ ነው፥ እንደሱ የተለያዩ መሰዓለዎችን ሰብስቦ የያዙ ጥቂቶች ኪታቦች ናቸው።
ሸይኽ ረሒመሁሏሁ ለተለያዩ ዲናዊ ጥያቄዎች ከሒፍዝ ነበር መልስ የሚሰጡት።
🍂
ሸይኽ አብዱሏሕ አል'ሐበሽይ ታላቅ የቋንቋ [የዐረብኛ ሰዋሰው] ሊቅ ነበሩ። ሊሳኑል'ዐረብ የሚባለውን ኪታብ የሸመደዱና በዘመናችን ይጠናሉ ተብለው የሚወሰዱ የበላጛና የሉጛ ፈኖችን ኢትቃን [በደንብ የሚያቁ] ያደረጉ ነበር።
አንዳንድ መሀይማኖች እንደሚያናፍሱት አይደለም።
🍂
መውላና ሸይኽ አብዱሏሕ አል'ሐበሽይ በባጢል ሰዎች ላይ ጠንከር ያለ አቋም ያለቸው እና የሚዋጉ ናቸው፥ አብዘሀኛው ዓሊም ዝም ባለበት ሰኣት።
ባጢል የሆነ መሰዓላዎቻቸውንም እየተከታተሉ ያለ ምንም ማለሳለስና ማለባበስ፥ የሰውዎችን ትችት ሳይፈሩና ሳይበግራቸው ጣፋጭ፥ ውብና ግልፅ በሆኑ መረጃዎች በማስደገፍ ውድቅ ያደርጋሉ።
🍂
ምንም የማያቅ መሀይም መጥቶ ሸይኽ አብዱሏሕን ለማነወር እና ለማጥላላት መሞከር ውሃብያዎችን እና የባጢል ሰዎች ከመደገፍ ውጭ ሌላ ትርፍ የለውም። ሸይኽ አብዱሏሕ የሰለፎችንና የኸለፎችን መንገድ ያስቀጠሉ ወደር የማይገኝላቸው ትልቅ ዓሊም ናቸው፥ ይሄ ለማንም ግልፅ ነው ልክ እንደ ፀሀይ።
በሸይኽ ላይ የሚዎሹና የሚቀጥፋ ሰዎች ከአሏሕ ዘንድ የሚገባቸውን ያገኛሉ!!
🍂
የደማስቆ ኦለማዎች ከሸይኽ አብዱሏሕ አል'ሐበሽይ ዘንድ በመቀመጥ ኢልምን ቀስመዋል..!🙏 ለዚህም ሸይኽ ሙሐመድ ሪያድ አድ'ዲመሽቅይ እንዲህ ይላሉ፦ [ ሸይኽ አብዱሏሕ በሐድስና በሌሎች የዲን እውቀቶች ላይ ተዓምረኛ ሰው ነበሩ፥ ከእኛም ጋ ብዙ ታላላቅ መሻይኾችና ኦለማዎች ይገኙ ነበር፥ ሸይኽ አብዱረዛቅ አል'ሐለብይን ይመስል ፈትሁል'ባሪን ይቀራባቸው ነበረ፥ ሌሎችም የደማስቆ ታላላቅ ኦለማዎች እንደዚሁ ይገኙ ነበር ከደርሳቸው።
♻️
📲JOIN ይበሉን!
t.me/Hasbun_alah_weniemal_wekil