ለክቡራን ደንበኞቻችን!
በኮሪደር ልማት ምክንያት የእቴጌ መነን ቅርንጫፍ አገልግሎት መስጠት ያቋረጠ በመሆኑ በጊዜያዊነት ከስድስት ኪሎ ወደ ግብፅ ኢምባሲ በሚወስደው መንገድ ውልና ማስረጃ ያለበት ሕንፃ ላይ በሚገኘው አንበሳ ግቢ ቅርንጫፋችን የተሟላ አገልግሎት ማግኘት የምትችሉ መሆኑን ከታላቅ አክብሮት ጋር እንገልፃለን፡፡ በተጨማሪም በሁሉም የባንኩ ቅርንጫፎች አገልግሎት ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ሕብረት ባንክ
በሕብረት እንደግ!