Репост из: Sadat_Text_Posts
አቡበክር አሲዲቅ ከነብዮ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ጋር 3 ቀን ከለሊት ዋሻ ውስጥ ህይወቱን ለመስዋት አቅርቦ አብሯቸው ነበር። ከአላህ ቀጥሎ እሳቸውን እንደሱ የወደደ የለም። ነገር ግን "መውሊድን ልደታቸውን" አንድም ቀን አላከበረም።
እኛ ከአቡበክር ሲዲቅ በልጠን ነውን "የተወለዱበትን ቀን ለሳቸው ያለንን ውዴራ ለመግለፅ ነው።" ብለን የምናከብረው???
የሚያሳዝነኝ መቼም በዲን ላይ የሚጨመር ነገር ሁሉ ጥፋት መሆኑን ለማወቅ የፈለገ ይህን ልብ ይበል።
ነብዮ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) የተወለዱበት ቀን በቁርጥ አትታወቅም። እሺ እንበልና ረቢአል አወል 12 ይሁን። የሞቱበት ግን በቁርጥ ረቢአል አወል 12 ነው። እንዴት ሰው የሚወደው ሰው የሞተበትን ቀን ሲጨፍርበት ይውላል???
እውነተኛዎቹ የረሱል ወዳጆች (አነስ ኢብን ማሊክ) እንዲህ ይላሉ "መዲና ከተማ የአላህ መልክተኛ እንደገቡባት ቀን አላበራችም፣ እሳቸው እንደሞቱበት ቀንም አልጨለመችም።"
ሰሀባዎች ዘንድ ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም የሞቱበት ቀን ያሳዘናቸው እንጂ ዛሬ እንደምናየው የሚጨፈርበት ቀን አልነበረም።
እስቲ አላህን እንፍራ።
https://t.me/SadatTextPosts