#ድንቅ _ምክር
¶
«አንድ ሴት አግብታ የፈታች ስለሆነች፣ ልጆች ስላላት፣ አንድን ወንድ በእድሜ ስለበለጠችው አትገባም አይባልም ፡፡ እንዲህ አይነቷ ሴትም ነውረኛ አትባልም፡፡ ብትባል ኖሮ ነብዩ ﷺ ያገቧት ኸዲጃ የሴቶች ቁንጮ፣ እሷንም ጨምሮ ሌሎች ሚስቶቻቸው የምእመናን እናቶች ነውረኛ በተባሉ ነበር፡፡ እንዲህ አይነቷን ሴት ያገባ ነውር እንደሰራ ሊታይ አይገባም፡፡ ቢባል ኖሮ ነብዩ ﷺ ያገቧቸው ሴቶች ከአኢሻ ውጭ ሁሉም ባል የሞተባቸው፣ አግብተው የፈቱ ነበሩ፡፡
"ውዱ ነብይ ከነ ሚስቶቻቸው ታላቅ ተምሳሌቶቻችን ናቸው፡፡"»
✍ ታላቅ ወንድማችን አቡ መርየም
||
ዳዕዋ ሰለፊያ||በከሚሴ
T.me/IbnuYimamSelefiaDawa