አዲስ አበባ፣ ሀዋሳ፣ ሆሳዕና፣ መቐለ፣ ሰመራ፣ ባህር ዳር፣ አሶሳ፣ አዳማ፣ ደሴ፣ ድሬዳዋ፣ ጅማ፣ ጅግጅጋ እና ጋምቤላ ያመለከታችሁ ደንበኞቻችን ስም ዝርዝር የለቀቅን ስለሆነ ስምዎን እና ያመለከቱበትን ቅርንጫፍ ወይም ስምዎን እና የትራኪንግ ቁጥርዎን በቴሌግራም ቦታችን @ICSPassportBot ወይም በድረ-ገፅ አማራጭ passport.ics.gov.et ላይ በማስገባት ማየት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ጽ/ቤቶቹ በሚያወጡት ኘሮግራም መሰረት በመገኘት ፓስፖርታችሁን እንድትወሰወዱና ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን።
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
——
Telegram:https://t.me/Icsofficialservice
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
——
Telegram:https://t.me/Icsofficialservice