#አሳዛኝ_ዜና
የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ ውድ የበጉ ብርሃን ተሌግራም family
ከዚህ በፊት እግዚአብሔር በረዳን መጠን የወንጌል አደራ ለትውልድ ለማድረስ
በተለያየ ከተማ በቋምነት ወንጌል ስርጭት አገልግሎት እንደምናደርግ ለሁላችሁም የምታወቅ ነው ።
ባለፈው ማክሰኞ ቀን እንደተለመደው
ለወንጌል ስርጭት አገልግሎት ወደ ሌላ ከተማ ጉዞ ላይ እያለን በመኪና ውስጥ የSPEAKER
ሁለቱንም ማይክ እና ለማብራት የምንጠቀመውን ትልቁ የማብራት ገመድ በሙሉ ተሰርቆብናል ። ከጠፋ ዛሬ 4 ቀኑ ነው ። እስከ ዛሬ
ያለማቋረጥ ብዙ እያፈላለግን ነው ።
ይሄ Speaker ከ1 አመት በፊት ለወንጌል ስርጭት አገልግሎት በእናንተ እርዳታ ፤በዚህ ህብረት ውስጥ ባሉ ደጋግ ሰዎች እገዛ የተገዛ ነው ።
Speakeru wireless ስለ ሆነ በራሱ ማይክ ካልሆነ በቀር በለላ ማይክ ተገስቶ መተካ አይቻልም። አይሰራምም፤
ይሄ ትልቅ ፈተና ነው 😭 #ማይኩ ካልተገኘ የወንጌል አገልግሎት ትልቁ እንቅፋት ይሆናል፤
የጠላት ሀሳብ እንዳይከናውን፤ የወንጌል ስርጭት አገልግሎት እንዳይቋረጥ እናንተ ፀልዩልኝ ። 🙏😭😭😭
ወንጌል ይቀጥላል.....ወድማችሁ አገልጋይ አቡካ ዶር
My contact 👉
@AbuYegeta 0945631515